ታሪክ

፭. የሐዋሪያት ሥራ ጥናት

 1. ክርስቶስ ወደ ሰማይ ከመመለሱ በፊት ለደቀ መዛሙርቱ የተናገራቸው የመጨረሻ ቃላት (ሐዋ. 1፡1-10)
 2. አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ማትያስን ደቀ መዝሙር አድርገው መረጡት (የሐዋ. 1፡12-26)
 3. በበዓለ ኀምሳ ቀን የመንፈስ ቅዱስ መውረድ (የሐዋ. 2፡1-13)
 4. በበዓለ ኀምሳ ዕለት ጴጥሮስ ያቀረበው ስብከት (የሐዋ. 2፡14-41)
 5. የጥንት ክርስቲያኖች ሕይወት ጥቅል ማብራሪያ (የሐዋ. 2፡42-47)
 6. ጴጥሮስ አንድ ሽባ ለማኝ በፈወሰ ጊዜ የተነገሩ ተከታታይ ታሪኮች (የሐዋ. ሥራ 3፡1-5፡42)
 7. መከፋፈል በአይሁዶች መካከል (የሐዋ 6፡1-7)
 8. እስጢፋኖስ የመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን ሰማዕት (የሐዋ.6፡8-7፡60)
 9. የመጀመሪያው የክርስቲያኖች ስደት እና የፊሊጶስ ምስክርነት (የሐዋ. 8፡1-40)
 10. የጳውሎስ መለወጥ (የሐዋ. 9፡1-31)
 11. ጴጥሮስ በይሁዳና ቂሣርያ ያካሄደው አገልግሎት (የሐዋ. 9፡32-10፡48)
 12. ጴጥሮስ የገጠመው ተቃውሞ እና የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን (የሐዋ. 11፡1-30)
 13. አይሁዶች ለሁለተኛ ጊዜ ክርስቲያኖችን አሳደዱ (የሐዋ. 12፡1-25)
 14. የጳውሎስና በርናባስ አገልግሎት በቆጵሮስ፣ ጲስዲያ እና አንጾኪያ (ሐዋ. 13፡1-52)
 15. የጳውሎስ አገልግሎት በኢቆንዮን፥ በልስጥራንና በደርቤን እና የጳውሎስና በርናባስ ወደ አንጾኪያ መመለስ (ሐዋ. 14፡1-28)
 16. የኢየሩሳሌሙ ጉባኤ ስለ ብሉይ ኪዳን ሕግ ሚናና ስለ አሕዛብ ተወያየ (የሐዋ. 15፡1-35)
 17. በጳውሎስና በበርናባስ መካከል የተከሰተ አለመግባባት (የሐዋ.15፡36-41)
 18. የጳውሎስ አገልግሎት በገላትያ፣ በእስያ እና በፊልጵስዩስ (የሐዋ. 16፡1-40)
 19. የጳውሎስ ስብከት በተሰሎንቄ፣ በቤሪያ፣ እና በአቴና (የሐዋ. 17፡1-34)
 20. ጳውሎስ ወንጌልን በቆሮንቶስ ሰበከ (የሐዋ. 18፡1-22)
 21. ወንጌል በኤፌሶን ተሰበከ (የሐዋ. 18፡23-19፡41)
 22. ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ የነበሩትን አብያተ ክርስቲያናት መጎብኘቱ እና ከኤፌሶን መሪዎች ጋር ያደረገው ስንብት (የሐዋ. 20፡1-38)
 23. የጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ፣ ለአይሁድ ባሕል ያለውን አክብሮት ማሳየት እና መታሰር (የሐዋ. 21፡1-39)
 24. ጳውሎስ ለአይሁዶች ንግግር ማድረጉ እና በአይሁድ ሸንጎ ፊት ማስረጃውን ማቅረቡ (የሐዋ. 22፡30-23፡35)
 25. ጳውሎስ፥ በፊሊክስ፣ በፊስጦስ እና በንጉሥ አግሪጳ ፊት መቅረቡ (የሐዋ. 24፡1-26፡32)
 26. የጳውሎስ የመጨረሻ ቆይታ በሮም (የሐዋ. 27፡1-28፡31)
%d bloggers like this: