I. ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች
“ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች” የሚለው መጽሐፍ በዶክተር ሉዊስ ስፔሪ ቼፈር ተጽፎ በተክሉ መንገሻ የተተረጎመ እና በላፕስሊ ብሩክስ ፋውንዴሽን የታተመ ነው፡፡ አስቀድመን ስለ እነዚህ ቅዱሳን ትጋት እና የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ለከፈሉት ዋጋ ምስጋናችን እናቀርባለን፡፡ በመቀጠል ጽሁፉን ኮፒ እና ፕሪንት በማድረግ ለግልም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ማዋል የተፈቀደ ቢሆንም ያለአሳታሚው ፈቃድ ጽሁፉን መለወጥም ሆነ ለሽያጭ ማዋል ግን ፈጽሞ በሕግ የተከለከለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
መልካም ጥናት!
መግቢያ
ይህ መጽሐፍ የሥነ-መለኮት ሥልታዊ ትምህርትን ሙሉ በሙሉ ያሟላል በሚል አሳብ የተጻፈ አይደለም። መጠነኛና እጅግ አስፈላጊ በሆኑ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርቶች ላይ በማተኮር፥ ጥልቅ የሆነ የሥነ-መለኮት ትምህርት የሌላቸውን አማኞች ለመርዳት የተጻፈ ነው።
“ዋና ዋና የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች” የመገለጦች መልህቅ ነው። አስተዋይ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ በአዲስ ኪዳን ጥልቅና መሠረታዊ ትምህርት መደነቁ እርግጥ ነው (ማቴ. 7፡28፤ ዮሐ. 7፡16-17፤ ሐዋ. 2፡42፤ ሮሜ 6፡ 17፤ ኤፌ. 4፡14፤ 1ኛ ጢሞ. 1፡3፤ 4፡6፥ 16፤ 6፡1፤ 2ኛ ጢሞ. 3፡ 10፥ 16፤ 4፡2-3፤ 2ኛ ዮሐ. 9-10)። የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ የእምነት ትምህርት በሚገባ የማይረዳ አማኝ ኤፌሶን 4፡ 14 ውስጥ “እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን..” የሚለውን እውነት ይደርስበታል። ጠንካራ ናቸው የሚባሉ አማኞች በአሁኑ ጊዜ በሀሰት ትምህርት መወሰዳቸው ለዚህ ማረጋገጫ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የመለኮት ዓላማ፥ “ቃሉን ስበክ፤ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፤ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ ዝለፍና ገሥጽ፥ ምከርም፤ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሥበት ዘመን ይመጣልና” በሚለው ቃል መሠረት የጌታ ተከታይ የሆነ ሁሉ ዝግጁ እንዲሆን ነው።
በዚህ መጽሐፍ የተካተቱ ምዕራፎች በሙሉ በክብሩና በጸጋው ባለጠጋ ለሆነ ጌታ ክብር ይሆን ዘንድ በጸሎት በመታገዝ ቀርበዋል።
የጌታ ልጆች የሆኑ አማኞችም “ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርትን ለመናገር ብቃት እንዲኖራቸው ያግዝ ዘንድም ይህ መጽሐፍ ተዘጋጀ።
ሉዊስ ስፔሪ ቼፈር
የትምሕርቶቹ ዝርዝር
7 እግዚአብሔር ወልድ፡ መለኮታዊነቱና ዘላለማዊነቱ
11 እግዚአብሔር ወልድ፡- ዕርገቱና የክህነት አገልግሎቱ
13 እግዚአብሔር ወልድከቅዱሳኑ ጋር ስለ መምጣቱ
16 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የዳግም ልደት ሥራ
17 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፡- በሰው ውስጥ ማደሩና ማተሙ
18 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፡- የማጥመቅ ተግባሩ
19 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፡- የመሙላት ተግባሩ
38 ቤተ ክርስቲያን፡- አምልኮዋ በጸሎትና በምስጋና
40 ቤተ ክርስቲያን፡- የክርስቶስ አካልና ሙሽራ፥ የሚጠብቃት ሽልማቷ
44 ከክርስቶስ ዳግም ምጽአት ቀደም ብለው የሚከናወኑ ሁኔታዎች
50 በሰይጣንና በወደቁ መላእክት ላይ የሚሰጠው ፍርድ
II. የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምሕርት ጥናት
“የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምህርት ጥናት”፣ በዶክተር ቻርልስ ሲ. ራይሪ ተጽፎ፣ በሲሳይ ደሳለኝ የተተረጎመ እና በየላፕስሊ/ብሩክስ ፋውንዴሽን የታተመ ነው፡፡ አስቀድመን ስለ እነዚህ ቅዱሳን ትጋት እና የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ለከፈሉት ዋጋ ምስጋናችን እናቀርባለን፡፡ በመቀጠል ጽሁፉን ኮፒ እና ፕሪንት በማድረግ ለግልም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ማዋል የተፈቀደ ቢሆንም ያለአሳታሚው ፈቃድ ጽሁፉን መለወጥም ሆነ ለሽያጭ ማዋል ግን ፈጽሞ በሕግ የተከለከለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ መልካም ጥናት!
የትምሕርቶቹ ዝርዝር
ምዕራፍ 1፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ምን ይላል?
ምዕራፍ 2፡ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፈ ነውን?
መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፈ ነውን?
ምዕራፍ 3፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
የክርስቶስ ራሱን ባዶ ማድረግ [Kenosis/ኪኖሲስ]
ክርስቶስ ኃጢአት ሊያደርግ አለመቻሉ [Impeccability/ ኢምፔኬቢሊቲ]
ምዕራፍ 4፡ መንፈስ ቅዱስ
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በድነት (በደኅንነት) ውስጥ
ምዕራፍ 5፡ የመላእክት ዓለም (ሰይጣንና ጭፍራዎቹ የሆኑ አጋንንትን ጨምሮ)
ምዕራፍ 6፡ የሰው ተፈጥሮ
ምዕራፍ 7፡ የክርስቶስ አዳኝነት
ምዕራፍ 8፡ ቤተ ክርስቲያን ምንድን ናት?
ቤተ ክርስቲያን በሚለው ፅንሰ አሳብ ውስጥ የሚካተተው ምንድነው?
ምዕራፍ 9፡ ወደፊት ምን ይሆናል?
III. አስተምህሮ ክርስቶስ እና ደኅንነት
ትምህርት 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊነት
የክርስቶስ አስተምህሮ አስፈላጊነትና ድነት (ደኅንነት)
ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ገልጾአል ፤ ኢየሱስ ይቅርታን መስጠት ይችላል
ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ዓይነት ባሕርይ እንዳለው ገለጸ
ትምህርት 2፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአዊነት
ትምህርት 3፡ ተሠገዎ፥ ክፍል 1
በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኢቢዮናውያን
በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ኖስቲካዊነት
በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ ሞናርካዊነት ወይም ስባልዮሳዊነት
በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የተሠገዎ ታሪክ፣ አርዮሳዊነት
ትምህርት 4፡ ተሠገዎ፥ ክፍል 2
ክርስቶስ «አንድ ባሕርይ» አለው የሚለው አስተምህሮ በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ተሠገዎ ያላት ምሥጢረ እምነት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ስለ ክርስቶስ ባሕርይና አካል ያላቸው እምነት
ትምህርት 5፡ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የተገለጠባቸው መልኮችና ምሳሌዎች
ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የተገለጠባቸው መልኮችና ምሳሌዎች
በብሉይ ኪዳን ውስጥ የያህዌ መልአክ (ቅድመ- ተሠገዎ የክርስቶስ መገለጥ)
ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ዘመን ሲገለጥ (ቅድመ-ተሠገዎ)
ትምህርት 6፡ የሚመጣው መሢሕ ትንቢቶችና ተስፋዎች በብሉይ ኪዳን ውስጥ
ትምህርት 7፡ ክርስቶስ እንደ ንጉሥ፥ ካህን፥ ነቢይና መድኅን
ትምህርት 8፡ የሰው ልጅ፣ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ጌታ
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለ መሆኑ በብሉይና በወንጌላት ውስጥ
በጳውሎስና በዮሐንስ መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ መገለጹ
ትምህርት 9፡ የክርስቶስ ሥራ በምድር ላይ
ትምህርት 10፡ የክርስቶስ ከፍ ከፍ ማለት
ትምህርት 11፡ የደኅንነት አስፈላጊነት – ኃጢአት ምንድን ነው? ክፍል አንድ
የደኅንነት አስፈላጊነት – ኃጢአት ምንድን ነው?
ትምህርት 12፡ የደኅንነት አስፈላጊነት – ሰዎች ኃጢአተኛ በሆነ ባሕርይ ተወለዱ ማለት ምን ማለት ነው? ክፍል 2
የደኅንነት አስፈላጊነት- ሰዎች ኃጢአተኛ በሆነ ባሕርይ ተወለዱ ማለት ምን ማለት ነው?
ሕፃናት በእርግጥ ኃጢአትን ለመሥራት ከደረሱበት ጊዜ በፊት የኃጢአት በደለኞች ይባላሉ?
ትምህርት 13፡ የደኅንነት መሠረት፦ የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ – ክፍል አንድ
የደኅንነት ትርጉም፡- ከኃጢአትና ከኃጢአት ውጤቶች ሁሉ መዳን
የእግዚአብሔር ቅዱስነት የኃጢአትን መሥዋዕት ይሻል፡- የብሉይ ኪዳን ምሳሌ
ኢየሱስ ለኃጢአት ፍጹም የሆነ መሥዋዕት ሆነ፦ የአዲስ ኪዳን መፈጸም
የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቁጣ ለማርካት (ለማብረድ) የቀረበ መሥዋዕት ነው።
ትምህርት 14፡ የደኅንነት መሠረት፦ የክርስቶስ ሞት በመስቀል ላይ – ክፍል ሁለት
የኢየሱስ ሞት በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን አስገኝቷል- ክፍል አንድ
ኢየሱስ በሞቱ በሰይጣን ላይ ታላቅ ድልን ተቀዳጅቷል – ክፍል ሁለት
ትምህርት 15፡ ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ፦ የእግዚአብሔር ምርጫ እና የእግዚአብሔር ጥሪ
ወደ ደኅንነት መድረሻው መንገድ – የእግዚአብሔር ምርጫና የእግዚአብሔር ጥሪ
እግዚአብሔር በሉዓላዊነቱ የመረጣቸውን አበክሮ ይጠራቸዋል
ስለ እግዚአብሔር ምርጫና ለደኅንነት ስለሚያደርገው ጥሪ ጥያቄዎች
ትምህርት 16፡ የመዳኛ መንገድ፦ ንስሐ፣ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ
የመዳኛ መንገድ፡- ንስሐ እምነትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ
ትምህርት 17፡ የደኅንነት በረከቶች – ክፍል አንድ
ከክርስቶስ ጋር መተባበር – ከክርስቶስ ጋር መተባበር ማለት ምን ማለት ነው?
ከክርስቶስ ጋር መተባበር – ከክርስቶስ ጋር የመተባበር በረከቶች ምንድን ናቸው?
ትምህርት 18፡ የደኅንነት በረከቶች – ክፍል አንድ
ትምህርት 19፡ የደኅንነት በረከቶች – ክፍል ሦስት
የደኅንነት በረከቶች – እንከብራለን ሲባል ምን ማለት ነው?
የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫ እና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 1
የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 2
የዘላለማዊ ዋስትና ማረጋገጫና የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጽናት፥ ክፍል 3
ትምህርት 20፡ ደኅንነትን የመቀበል ጥያቄ
ሰዎች የክርስቶስን መልእክት ሳይሰሙ ሊድኑ ይችላሉ?
IV. የመንፈስ ቅዱስ የጥናት መምሪያና ማብራሪያ
ይህ የጥናት መምሪያ የሚያተኩረው በቤተ ክርስቲያን እገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ሲሆን የጥናት መምሪያውን በብዙ የተለያዩ መንገዶች መጠቀም ይቻላል። በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምህርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መጠቀም ይቻላል።
ይሁንና መምሪያው የተዘጋጀው በትምህርት-መለኮት ማስፋፊያ ( ትመማ) መልክ ነው። በመሆኑም ይህ መጽሐፍ መምህርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተላልፋል። ተማሪው በዚህ የጥናት መጽሐፍ እየተመራ ጥያቄዎችን በመመለስና የተማረውን ከሕይወቱ ጋር በማዛመድ በቀን አንድ ሰዓት ያህል ጊዜ ያሳልፋል። ከሁሉም የላቀ ትርፍ የሚገኘው ደግሞ ተማሪዎቹ በሳምንት አንድ ቀን ተሰባስበው የተማሩትን ሲከልሱና የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ካሉበት ሁኔታ ጋር እንደሚዛመድ ሲወያዩ ነው።
“የመንፈስ ቅዱስ የጥናት መምሪያና ማብራሪያ”፣ በቲም ፌሎስ ተጽፎ፣ በጌቱ ግዛው የተተረጎመ እና በኤስ አይ ኤም ጽሑፍ ክፍል የተዘጋጀ ነው፡፡ ለዚህ ድንቅ አገልግሎታቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው፡፡ ይህን ጽሁፍ ኮፒ እና ፕሪንት አድርጎ መጠቀም ይቻላል፤ ሆኖም ጽሁፉን መለወጥና ለሽያጭ ማዋል በሕግ የተከለከለ ነው፡፡
ትምሕርት አንድ
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ የምንረዳበት ምንጭ
የመንፈስ ቅዱስ ዋና ኃላፊነቶች ምንና ምን ናቸው?
ትምሕርት ሁለት
መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አምላክ መሆኑን ያሳየናልን?
ትምሕርት ሦስት
የእግዚአብሔርን ሕዝብ ይመሩ ዘንድ መሪዎችን ብቁ በማድረግ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት
መንፈስ ቅዱስ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲጽፉ በመምራት የሰጠው አገልግሎት
የብሉይ ኪዳን ነቢያት መሢሑ የሚመጣበትን ወቅትና የመንፈስ ቅዱስ አገልግሉት የሚለወጥበትን ጊዜ እስቀድመው አመልክተው ነበር
ትምሕርት አራት
መንፈስ ቅዱስ በጌታ ኢየሱስ ሕይወትና አገልግሎት ውስጥ
ኢየሱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ የሰጠው ትምህርት፤ ክፍል 1
ኢየሱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ያስተማረው ትምህርት፤ ክፍል 2
ትምሕርት አምስት
ክርስቲያኖች እንደ መንፈስ ቅዱስ ባሉ መሠረታዊ የክርስትና አስተምህሮዎች ላይ ባላቸው አመለካከት ልዩነት የሚያሳዩት ለምንድን ነው?
መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ የተለያዩ መረዳቶች የሚታዩት ለምንድን ነው?
በመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችና በአምልኮ ልምምዶች ውስጥ ያሉ ልዩነቶችን እንዴት መያዝ አለብን?
በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ትምህርቶች አጠቃላይ መግለጫ (ሐዋ. 1-2 )
በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ትምህርቶች አጠቃላይ መግለጫ (ሐዋ. 3-8 )
በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ትምህርቶች አጠቃላይ መግለጫ (ሐዋ. 9-28)
ትምሕርት ስድስት
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በሰው ድነት (ደኅንነት) ውስጥ፤ ክፍል 1
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በሰው ድነት (ደኅንነት) ውስጥ፤ ክፍል 2
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በሰው ድነት (ደኅንነት) ውስጥ፤ ክፍል 3
ትምሕርት ሰባት
የጰንጠቆስጤና የአንዳንድ ካሪዝማቲክ ክርስቲያኖች ዋና ትምህርቶች ምን ምን ናቸው?
ከካሪዝማቲክ ትምህርት ለቤተ ክርስቲያን የተረፉ መልካም ውጤቶች
በካሪዝማቲክ የሥነ መለኮት ትምህርት የሚገኙ ሚዛናዊ ያልሆኑ ነገሮች
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት (ክፍል አንድ)
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት (ክፍል ሁለት)
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት (ክፍል ሦስት)
ትምሕርት ስምንት
በክርስቲያኖች መካከል ከፍተኛ ልዩነት የሚፈጥሩ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ክፍሎች (ክፍል 1)
በክርስቲያኖች መካከል ከፍተኛ ልዩነት የሚፈጥሩ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ክፍሎች (ክፍል 2)
በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና ልሳን በመናገር መካከል ያሉ ግንኙነቶች
ትምሕርት ዘጠኝ
የመንፈስ ቅዱስ አማኞችን ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ የመምራት አገልግሎት
መንፈስ ቅዱስ የክርስቲያኖች ሕይወት ኢየሱስን እንዲመስል የሚሰጠው አገልግሎት
ሰይጣንን ድል የማድረግ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት
ትምሕርት አስር
መንፈሳዊ ስጦታ (1ኛ ቆሮንቶስ 12፡12-31 )
ትምሕርት አስራ ሁለት
መንፈሳዊ ስጦታዎችና የማያምኑ ሰዎች (1ኛ ቆሮንቶስ 14፡20-40)
በልሳናት ስለመናገር ተጨማሪ ጉዳዮች (ክፍል 1)
በልሳናት ስለመናገር ተጨማሪ ጉዳዮች (ክፍል 2) የተለያዩ ዓይነት ልሳናት አሉን?
ትምሕርት አስራ ሦስት
በቤተ ክርስቱያን ውስጥ ስለሚመጣው ትንቢት ተጨማሪ አሳቦች
የትንቢት ስጦታን ለመጠቀም መመሪያዎቹ ምን ምን ናቸው?
የብሉይ ኪዳን ተአምራትና አዲሱን ዘመን በተስፋ መመልከት
እግዚአብሔር ፈውስን የሚሰጥባቸው የተለያዩ አሠራሮች
ስለ ተአምራትና ፈውሶች የሚሰጡ የተሳሳቱ አሳቦች
ትምሕርት አስራ አራት
ከኤፌ 5፡18-20 በመንፈስ ቅዱስ ስላ መሞላት ምን ልንመለከት እንችላለን?
በመንፈስ ቅዱስ ለመሞላት የሚቀርቡ ቅድመ ሁኔታዎች
በመንፈስ ቅዱስ ላይ የተሰጡ ትምሕርቶች ክለሳ
የመጀመሪያው የመንፈስ ቅዱስ ዋና ሥራ፡- ዘላለማዊው አምላክ በውስጣችን መኖሩ
የመንፈስ ቅዱስ ሁለተኛ ዋና ተግባሩ፡- ወደ ኢየሱስ ማመልከትና እርሱን እንድንመስል ማድረግ።
V. የጌታ እራት
ይህ ጽሑፍ ለቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከእግዚአብሔር ቃል ጠቃሚ እውነቶችን ከሚያስተላልፉ ተከታታይ እትሞች ውስጥ አንዱ ነው። እነዚህ በራሪ ጽሑፎች የቀረቡት ከአማርኛ ውጭ በሌሎች ቋንቋዎች አፋቸውን የፈቱ ሰዎች በሚረዱበት መንገድ ቀለል ተደርገው ነው። ምእመኖቿ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል እስካልተገነዘቡ ድረስ የትኛዋም ቤተ ክርስቲያን ልትጠነክር አትችልም። መንፈስ ቅዱስ እነዚህን በራሪ ጽሑፎች ተጠቅሞ የእግዚአብሔር ሕዝብ የማይለወጡትን የእግዚአብሔር እውነቶች እንዲረዱ እንዲያግዝ ጸሎታችን ነው። ይህንን በራሪ ጽሑፍ በሚገባ ለመጠቀም፥ የተጠቀሱትን ጥቅሶች አውጥተህ ልታነብ ይገባል።
“የጌታ እራት”፣ በቲም ፌሎስ ተጽፎ፣ ተሾመ ነጋሽ የተተረጎመ እና በኤስ አይ ኤም የታተመ ነው፡፡ አስቀድመን ስለ እነዚህ ቅዱሳን ትጋት እና የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ለከፈሉት ዋጋ ምስጋናችን እናቀርባለን፡፡ በመቀጠል ጽሁፉን ኮፒ እና ፕሪንት በማድረግ ለግልም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ማዋል የተፈቀደ ቢሆንም ያለአሳታሚው ፈቃድ ጽሁፉን መለወጥም ሆነ ለሽያጭ ማዋል ግን ፈጽሞ በሕግ የተከለከለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ መልካም ጥናት!
የትምሕርቶቹ ዝርዝር
ስለ ጌታ እራት ኢየሱስ የሰጣቸውን በርካታ መመሪያዎች መገንዘብ አስፈላጊ ነው
ቅዱስ ቁርባን (የጌታ እራት) ማለት ምን ማለት ነው?
አላግባብ የጌታን እራት ስለመውሰድ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎች