፳. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ጥናት
- የ1ኛ ጴጥሮስ መግቢያ
- የአንደኛ ጴጥሮስ ጸሐፊ
- ጴጥሮስ መልእክቱን የጻፈው ለማን ነው፣ መቼ እና የት ተጻፈ?
- የ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ዓላማ፣ ባሕሪያት፣ መዋቅር እና አስተዋጽኦ
- ከስደት ባሻገር ድነታችን (ደኅንነታችን) ትልቅ ሽልማት ያስገኝልናል (1ኛ ጴጥ. 1፡1-12)
- ድነት (ደኅንነት) ወደ ተቀደሰ አኗኗር ሊመራን ይገባል (1ኛ ጴጥ. 1፡13-2፡3)
- የእግዚአብሔር ምርጥ ሕዝብ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሕያዋን ድንጋዮች ናቸው (1ኛ ጴጥ. 2፡4-12)።
- ለአለቆችና ለጌቶች መታዘዝ (1ኛ ጴጥ. 2፡13-25)
- የእግዚአብሔር ሕዝብ ቤተሰባዊ ግንኙነት እና መልካም በማድረግ መከራን መቀበል (1ኛ ጴጥ. 3፡1-22)
- ለእግዚአብሔር መኖር እና ክርስቲያን በመሆን የሚደርስ መከራ (1ኛ ጴጥ. 4፡1-19)
- ለሽማግሌዎችና ለጎልማሶች የተሰጠ ምክር (1ኛ ጴጥ. 5፡1-14)
፳፩. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ጥናት
- በእምነትና ስለ እግዚአብሔር ባል እውቀት ማደግ (2ኛ ጴጥ. 1፡1-21)
- ጴጥሮስ አማኞች መጽሐፍ ቅዱስን ከሚያዛቡ ሐሰተኛ አስተማሪዎች እንዲጠበቁ ያስጠነቅቃል (2ኛ ጴጥ. 2፡1-22)
- ጴጥሮስ ክርስቶስ ቃል እንደገባው ተመልሶ አይመጣም የሚለውን አሳብ ፉርሽ ያደርገዋል (2ኛ ጴጥ. 3፡1-18)
፳፪. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
- በብርሃን መመላለስ (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-2፡6)
- ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ሌሎች አማኞችን መውደድን እና የዓለምን የአኗኗር ዘይቤ አለመውደድን ይጠይቃል (1ኛ ዮሐ 2፡7-17)
- የእግዚአብሔር ልጆች የሰይጣንን ውሸት ከማመን ይልቅ እውነትን መጠበቅ ይኖርባቸዋል (1ኛ ዮሐ 2፡18-27)።
- ተስፋን በከርስቶስ ዳግም ምጽአት ላይ መጣል እና እርስ በእርስ መዋደድ (1ኛ ዮሐ. 2፡28-3፡24)
- 1ኛ ዮሐ 4፡1-21
- 1ኛ ዮሐ 5፡1-21
፳፫. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
፳፬. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት ጥናት
፳፭. የያዕቆብ መልእክት ጥናት
- ክርስቲያን ለፈተናና መከራ የሚሰጠው ምላሽ (ያዕ. 1፡1-18)
- አማኝ እምነቱን ተግባራዊ የሚያደርግባቸው መንገዶች (ያዕ. 1፡19-2፡26)
- አማኝ አንደበቱን ይገዛል፤ ከሌሎች ሰዎች ጋር በሚያደርገው ግንኙነት እውነተኛ ጥበብን ያሳያል (ያዕ. 3፡1-4፡12)
- አማኝ ከሥራ፣ ከመከራ፣ ከበሽታና ከኃጢአት ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡20)
፳፮. የይሁዳ መልእክት ጥናት