ወደ ቆላስይስ ሰዎች

፲፪. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆላስይስ ሰዎች ጥናት

  1. ጳውሎስ ስለ ቆላስይስ ክርስቲያኖች ያቀረበው ምስጋናና ጸሎት (ቆላ. 1፡1-14)
  2. ክርስቶስ ከተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ የበለጠና እንደ እግዚአብሔር አብ ያለ አምላክ ነው (ቆላ. 1፡15-23)
  3. ክርስቶስ ጳውሎስ የሚያስተምረው የወንጌል መልእክት እምብርት ነው (ቆላ. 1፡24-2፡5)
  4. አማኞች ከንቱ ሰብአዊ ትምህርቶችን ከመከተል ይልቅ በክርስቶስ ላይ ማተኮር ይኖርባቸዋል (ቆላ. 2፡6-23)
  5. የተቀደሰ አኗኗር (ቆላ. 3፡1-17)
  6. በቤትና በሥራ ቦታ መንፈሳዊ ግንኙነቶችን መጠበቅ (ቆላ. 3፡18-4፡18)