፱. የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ገላቲያ ሰዎች ጥናት
- መግቢያ (ገላ. 1፡1-10)
- ጳውሎስ ወንጌሉ ከእግዚአብሔር እንደ መጣና በሐዋርያት እንደ ጸደቀ ያሳያል (ገላ. 1፡11-2፡10)።
- ጴጥሮስ በአንጾኪያ የወንጌሉን ግንዛቤ የሚያዛባ ተግባር በመፈጸሙ ጳውሎስ ተጋፈጠው (ገላ. 2፡11-21)።
- ጳውሎስ ድነት (ደኅንነት) ሕግጋትን በመጠበቅ ሳይሆን በክርስቶስ በማመን እንደሚገኝ አብራራ (ገላ. 3፡1-4፡31)
- የእምነት ሕይወት የንጽሕናና ሌሎችን የማገልገል ነጻነት ያመጣል (ገላ. 5፡1-15)
- በመንፈስ መመላለስ የሚገኝ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ (ገላ. 5፡16-6፡18)።
- በጨዋታ መልክ የተዘጋጀ የገላቲያ መልዕክት የቃል ጥናት ጥቅሶች