“የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምህርት ጥናት”፣ በዶክተር ቻርልስ ሲ. ራይሪ ተጽፎ፣ በሲሳይ ደሳለኝ የተተረጎመ እና በየላፕስሊ/ብሩክስ ፋውንዴሽን የታተመ ነው፡፡ አስቀድመን ስለ እነዚህ ቅዱሳን ትጋት እና የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ለከፈሉት ዋጋ ምስጋናችን እናቀርባለን፡፡ በመቀጠል ጽሁፉን ኮፒ እና ፕሪንት በማድረግ ለግልም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ማዋል የተፈቀደ ቢሆንም ያለአሳታሚው ፈቃድ ጽሁፉን መለወጥም ሆነ ለሽያጭ ማዋል ግን ፈጽሞ በሕግ የተከለከለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ መልካም ጥናት!
የትምሕርቶቹ ዝርዝር
ምዕራፍ 1፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ምን ይላል?
ምዕራፍ 2፡ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፈ ነውን?
መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተጻፈ ነውን?
ምዕራፍ 3፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
የክርስቶስ ራሱን ባዶ ማድረግ [Kenosis/ኪኖሲስ]
ክርስቶስ ኃጢአት ሊያደርግ አለመቻሉ [Impeccability/ ኢምፔኬቢሊቲ]
ምዕራፍ 4፡ መንፈስ ቅዱስ
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በድነት (በደኅንነት) ውስጥ
ምዕራፍ 5፡ የመላእክት ዓለም (ሰይጣንና ጭፍራዎቹ የሆኑ አጋንንትን ጨምሮ)
ምዕራፍ 6፡ የሰው ተፈጥሮ
ምዕራፍ 7፡ የክርስቶስ አዳኝነት
ምዕራፍ 8፡ ቤተ ክርስቲያን ምንድን ናት?
ቤተ ክርስቲያን በሚለው ፅንሰ አሳብ ውስጥ የሚካተተው ምንድነው?
ምዕራፍ 9፡ ወደፊት ምን ይሆናል?