1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

፯. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ጥናት

  1. መግቢያ፡- (1ኛ ቆሮ. 1፡1-9)
  2. ክፍፍል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ (1ኛ ቆሮ. 1፡10-3፡23)
  3. የሐዋርያትን ምሳሌነት በመከተል መከፋፈልን ማስወገድ (1ኛ ቆሮንቶስ 4፡1-21)
  4. በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ምግባረ ብልሹነት ነበር (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13)
  5. ክርስቲያኖች በፍርድ ቤት ይካሰሱ ነበር (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8)
  6. ጳውሎስ ስለ ዝሙት ተጨማሪ ትምህርት ሰጠ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20)
  7. ጋብቻን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ጳውሎስ የሰጠው መልስ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-40)
  8. ክርስቲያን ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ መብላት አለበት? (1ኛ ቆሮ. 8፡1-11፡1)
  9. ሕዝብ በሚሰበሰብበት ይፋዊ አምልኮ ላይ የሴቶችና ወንዶች ትክክለኛ አለባበስ ምን ዓይነት መሆን አለበት? (1ኛ ቆሮ. 11፡2-16)።
  10. በቅዱስ ቁርባን ጊዜ ትክክለኛው ባሕርይ ምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 11፡17-34)።
  11. የመንፈሳዊ ስጦታዎች በተለይም በልሳን የመናገር ዓላማ ምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 12፡1-14፡25)
  12. ለጉባኤ አምልኮ የተሰጡ መሠረታዊ መመሪያዎች (1ኛ ቆሮ. 14፡26-40)።
  13. አማኝ ከሞተ በኋላ ሥጋው ምን ይሆናል? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-58)
  14. ለቅዱሳን የተደረገ የገንዘብ መዋጮ እና የሐዋርያው ጳውሎስ ዕቅድ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-24)

በአማራጭነት የቀረበ የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት ጥናት

ጠቢብ ሁን:- ጽሑፍ – በዋረን ዌርዝቢ፣ ትርጉም – በፈቃዱ ገብሬ፣ እርማት–በጌቱ ግዛው 

የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት

  1. መግቢያ
  2. ቅዱሳን ለመሆን እንደተጠሩ (1ኛ ቆሮ. 1፡1-9)
  3. ወደ ኅብረት የተጠራችሁ (1ኛ ቆሮ. 1፡10–25)
  4. እግዚአብሔርን ለማክበር የተጠራችሁ (1ኛ ቆሮ. 1፡26-31)
  5. ወንጌል የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት ማዕከል ያደርጋል (1ኛ ቆሮ. 2፡1-5)
  6. ወንጌል የአብ ዘላለማዊ ዕቅድ ክፍል ነው (1ኛ ቆሮ. 2፡6-9)
  7. ወንጌል በመንፈስ አማካኝነት በቃሉ በኩል ተገልጧል (1ኛ ቆሮ. 2፡10-16)
  8. ቤተሰብ -በብስለት ማደግ (1ኛ ቆሮ. 3፡1-4)
  9. ማሣው -ብዛት (1ኛ ቆሮ. 3፡5-9)
  10. ቤተ መቅደሱ – ጥራት (1ኛ ቆሮ. 3፡9-23)
  11. ታማኝነት- መጋቢው (1ኛ ቆሮ. 4፡1-6)
  12. ትሕትና-መጫወቻ (1ኛ ቆሮ. 4፡7-13)
  13. የውሃት- አባት (1ኛ ቆሮ. 4፡14-21)
  14. ቤተ ክርስቲያኒቱን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 5፡1-13)
  15. የጠፉ ኃጢአተኞችን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡1-8)
  16. ጌታን አስቡ (1ኛ ቆሮ. 6፡9-20)
  17. የትዳር ጓደኛሞች ሁለቱም ክርስቲያኖች ሲሆኑ (1ኛ ቆሮ. 7፡1-11)
  18. ክርስቲያን ካልሆኑት የተጋቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡12-24)
  19. ያላገቡ ክርስቲያኖች (1ኛ ቆሮ. 7፡25-40)
  20. እውቀት ከፍቅር ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 8፡1-13)
  21. ልምምድ ከጥንቃቄ ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡1-22)
  22. አርነት ከኃላፊነት ጋር መጣጣም አለበት (1ኛ ቆሮ. 10፡23-33)
  23. ድጋፍ ለመቀበል መከላከያን አቀረበ (1ኛ ቆሮ. 9፡1-14)
  24. ድጋፍን ያለመቀበል መብቱን ተከላከለ (1ኛ ቆሮ. 9፡15-27)
  25. የሚጸልዩ ና ትንቢት የሚናገሩ ሴቶች (1ኛ ቆሮ. 11፡3-16)
  26. ራስ ወዳድነት በ«ፍቅር ግብዣዎች» (1ኛ ቆሮ. 11፡17-22)
  27. በጌታ ራት የነበሩ ፈር የለቀቁ ድርጊቶች (1ኛ ቆሮ.11፡23-34)
  28. አንድነት – የመንፈስ ስጦታ (1ኛ ቆሮ. 12፡1-13)
  29. ልዩነት፡- የመንፈስ ስጦታዎች (1ኛ ቆሮ. 12፡14-31)
  30. ብስለት፡- የመንፈስ ጸጋዎች (1ኛ ቆሮ. 13፡1-13)
  31. ማነጽ (1ኛ ቆሮ. 14፡1-5፥ 26)
  32. አስተውሎት (1ኛ ቆሮ. 14፡6-25)
  33. ሥርዓት (1ኛ ቆሮ 14፡26-40)
  34. ሙታን ይነሣሉን? (1ኛ ቆሮ. 15፡1-19)
  35. ሙታን የሚነሡት መቼ ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡20-28)
  36. ሙታን የሚነሡት ለምንድን ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡29-34፥ 49-58)
  37. ሙታን የሚነሱት እንዴት ነው? (1ኛ ቆሮ. 15፡35-48)
  38. ገንዘብ (1ኛ ቆሮ. 16፡1-4)
  39. ዕድሎች (1ኛ ቆሮ. 16፡5-9)
  40. ሰዎች (1ኛ ቆሮ. 16፡10-24)

በአማራጭነት የቀረበ የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት ጥናት

ይህ የጥናት መምሪያ የሚያተኩረው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ሲሆን የጥናት መምሪያውን በብዙ የተለያዩ መንገዶች መጠቀም ይቻላል። በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአንስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መጠቀም ይቻላል። ይህ ጥናት መምህርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተላልፋል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አደረጃጀቱ፣ በአነስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቡድን አባላት መካከል ውይይትን በመፍጠር ረገድ እጅግ ወጤታማ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ለጥናቱ ከሚረዱ የውይይት ጥያቄዎች ጎን ለጎን የቀረቡት ማብራሪያዎች ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በግልም ሆነ በቡድን በጥልቀት ለማጥናት ትልቅ ጠቄሜታ ይኖራቸዋል፡፡ ወደ መጽሐፍ ቅጹስ ማብራሪያው ከመሄድዎ በፊት ጥያቄዎቹን መመለስዎንና የተሰጦትን ክፍል በደንብ ማጥናትዎን አርግጠኛ ይሁኑ። ስለ መልሶቹም በማሰብ በዚያ ክፍል ያገኙትን ትምህርት በሕይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ የማድረግ አስፈላጊነትን አይዘንጉ። የእግዚአብሔር ቃል የሚጠና ብቻ ሳይሆን ልንታዘዘውና ልንጠብቀውም የሚገባ ቃል ነውና። (ምንጭ፤ በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ ጽሑፍ፡- በቄስ ኃይሉ መኮንን)

የ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት

  1. ትምህርት 1፣ 1ኛ ቀን (መግቢያ)
  2. ትምሕርት 2፣ 2ኛ ቀን (የመደብ ክፍፍል/Outline)
  3. ትምሕርት 3፣ 3ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:1-3)
  4. ትምሕርት 4፣ 4ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:4-17)
  5. ትምሕርት 5፣ 5ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 1:18-31)
  6. ትምሕርት 6፣ 6ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 2:1-16)
  7. ትምሕርት 7፣ 7ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 3:1-23)
  8. ትምሕርት 8፣ 8ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 4:1-21)
  9. ትምሕርት 9፣ 9ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 5:1-13)
  10. ትምሕርት 10፣ 10ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 6:1-11)
  11. ትምሕርት 11፣ 11ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 6:12-20)
  12. ትምሕርት 12፣ 12ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:1-16)
  13. ትምሕርት 13፣ 13ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:17-24)
  14. ትምሕርት 14፣ 14ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:25-35)
  15. ትምሕርት 15፣ 15ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 7:36-40)
  16. ትምሕርት 16፣ 16ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 8:1-6)
  17. ትምሕርት 17፣ 17ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 8:7-13)
  18. ትምሕርት 18፣ 18ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:1-14)
  19. ትምሕርት 19፣ 19ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:15-18)
  20. ትምሕርት 20፣ 20ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:19-23)
  21. ትምሕርት 21፣ 21ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 9:24-27)
  22. ትምሕርት 22፣ 22ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:1-13)
  23. ትምሕርት 23፣ 23ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:14-22)
  24. ትምሕርት 24፣ 24ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 10:23-11:1)
  25. ትምሕርት 25፣ 25ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:2-16)
  26. ትምሕርት 26፣ 26ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:17-26)
  27. ትምሕርት 27፣ 27ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 11:27-34)
  28. ትምሕርት 28፣ 28ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:1-11)
  29. ትምሕርት 29፣ 29ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:12-13)
  30. ትምሕርት 30፣ 30ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 12:14-31)
  31. ትምሕርት 31፣ 31ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 13:1-13)
  32. ትምሕርት 32፣ 32ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 14:1-25)
  33. ትምሕርት 33፣ 33ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 14:26-40)
  34. ትምሕርት 34፣ 34ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:1-19)
  35. ትምሕርት 35፣ 35ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:20-34)
  36. ትምሕርት 36፣ 36ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 15:35-58)
  37. ትምሕርት 37፣ 37ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 16:1-4)
  38. ትምሕርት 38፣ 38ኛ ቀን (1ኛ ቆሮ. 16:5-24)
%d bloggers like this: