2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

፰. 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ጥናት

  1. እግዚአብሔር የመጽናናት አምላክ (2ኛ ቆሮ. 1፡1-11)
  2. ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ስለ ራሱ ሁኔታ እብራራላቸው (2ኛ ቆሮ. 1፡12-2፡13)
  3. መንፈሳዊ መሪ ለአዲሱ ኪዳንና ለእግዚአብሔር የማስቻል ኃይል አጽንኦት ይሰጣል (2ኛ ቆሮ. 2፡14-3፡18)።
  4. በሸክላ ውስጥ የተቀመጠ ክቡር ዕቃ (2ኛ ቆሮ. 4፡1-12)
  5. መንፈሳዊ መሪ ወደፊት ዘላለማዊ ሽልማት እንደሚያገኝ ስለሚተማመን በአገልግሎቱ ይጸናል (2ኛ ቆሮ. 4፡13-5፡10)።
  6. መንፈሳዊ መሪ እግዚአብሔርንና ሰውን ለማስታረቅ የሚሻ የክርስቶስ አምባሳደር ነው (2ኛ ቆሮ. 5፡11-6፡2)።
  7. 2ኛ ቆሮ. 6፡3-7፡1
  8. ጳውሎስ ለአይሁድ ክርስቲያኖች ስለሚሰጠው የገንዘብ ዕርዳታ ማብራሪያ ሰጠ (2ኛ ቆሮ. 8፡1-9፡15)
  9. ጳውሎስ እውነተኛ ሐዋርያነቱን በመግለጽ ተከራከረ (2ኛ ቆሮ. 10፡1-13፡14)

በአማራጭነት የቀረበ የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት ጥናት

ይህ የጥናት መምሪያ የሚያተኩረው በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ሲሆን የጥናት መምሪያውን በብዙ የተለያዩ መንገዶች መጠቀም ይቻላል። በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአንስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት መጠቀም ይቻላል። ይህ ጥናት መምህርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተላልፋል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አደረጃጀቱ፣ በአነስተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቡድን አባላት መካከል ውይይትን በመፍጠር ረገድ እጅግ ወጤታማ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ለጥናቱ ከሚረዱ የውይይት ጥያቄዎች ጎን ለጎን የቀረቡት ማብራሪያዎች ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በግልም ሆነ በቡድን በጥልቀት ለማጥናት ትልቅ ጠቄሜታ ይኖራቸዋል፡፡ ወደ መጽሐፍ ቅጹስ ማብራሪያው ከመሄድዎ በፊት ጥያቄዎቹን መመለስዎንና የተሰጦትን ክፍል በደንብ ማጥናትዎን አርግጠኛ ይሁኑ። ስለ መልሶቹም በማሰብ በዚያ ክፍል ያገኙትን ትምህርት በሕይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ የማድረግ አስፈላጊነትን አይዘንጉ። የእግዚአብሔር ቃል የሚጠና ብቻ ሳይሆን ልንታዘዘውና ልንጠብቀውም የሚገባ ቃል ነውና። (ምንጭ፤ በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ ጽሑፍ፡- በቄስ ኃይሉ መኮንን)

የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት

  1. ትምህርት 1፣ 1ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:1-11)
  2. ትምሕርት 2፣ 2ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:12-14)
  3. ትምሕርት 3፣ 3ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:15-22)
  4. ትምሕርት 4፣ 4ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 1:23-2፡4)
  5. ትምሕርት 5፣ 5ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:5-11)
  6. ትምሕርት 6፣ 6ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:12-13)
  7. ትምሕርት 7፣ 7ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 2:14-17)
  8. ትምሕርት 8፣ 8ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:1-3)
  9. ትምሕርት 9፣ 9ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:4-6)
  10. ትምሕርት 10፣ 10ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:7-11)
  11. ትምሕርት 11፣ 11ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 3:12-18)
  12. ትምሕርት 12፣ 12ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:1-6)
  13. ትምሕርት 13፣ 13ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:7-12)
  14. ትምሕርት 14፣ 14ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 4:13-18)
  15. ትምሕርት 15፣ 15ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:1-10)
  16. ትምሕርት 16፣ 16ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:11-15)
  17. ትምሕርት 17፣ 17ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 5:16-21)
  18. ትምሕርት 18፣ 18ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 6:1-13)
  19. ትምሕርት 19፣ 19ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 6:14-7፡1)
  20. ትምሕርት 20፣ 20ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 7:2-4)
  21. ትምሕርት 21፣ 21ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 7:5-16)
  22. ትምሕርት 22፣ 22ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:1-7)
  23. ትምሕርት 23፣ 23ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:8-15)
  24. ትምሕርት 24፣ 24ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 8:16-24)
  25. ትምሕርት 25፣ 25ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 9:1-5)
  26. ትምሕርት 26፣ 26ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 9:6-15)
  27. ትምሕርት 27፣ 27ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:1-6)
  28. ትምሕርት 28፣ 28ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:7-12)
  29. ትምሕርት 29፣ 29ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 10:13-18)
  30. ትምሕርት 30፣ 30ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:1-6)
  31. ትምሕርት 31፣ 31ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:7-15)
  32. ትምሕርት 32፣ 32ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:16-21)
  33. ትምሕርት 33፣ 33ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 11:22-33)
  34. ትምሕርት 34፣ 34ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 12:1-10)
  35. ትምሕርት 35፣ 35ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 12:11-21)
  36. ትምሕርት 36፣ 36ኛ ቀን (2ኛ ቆሮ. 13:1-14)

በአማራጭነት የቀረበ የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት ጥናት

ጠቢብ ሁን:- ጽሑፍ – በዋረን ዌርዝቢ፣ ትርጉም – በፈቃዱ ገብሬ፣ እርማት–በጌቱ ግዛው 

የ2ኛ ቆሮንቶስ መልዕክት

  1. ብንወድቅም – አልተጣልንም! (2ኛ ቆሮንቶስ 1፡1-11 )
  2. ንጹሕ ሕሊና (2ኛ ቆሮ. 1፡12-24)
  3. የሚራራ ልብ (2ኛ ቆሮ. 2፡1-11)
  4. ድል-ነሺ እምነት (2ኛ ቆሮ. 2፡12-17)
  5. የድንጋይ ጽላት – የሰው ልብ ጽላት (2ኛ ቆሮ. 3፡1-3)
  6. ሞት – ሕይወት (2ኛ ቆሮ. 3፡4-6)
  7. የሚደበዝዝ ክብር – የሚበዛ ክብር (2ኛ ቆሮ. 3፡7-11)
  8. ስውርነት – ግልጽነት (2ኛ ቆሮ. 3፡12-18)
  9. የከበረ አገልግሎት አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡1-6)
  10. ውድ መዝገብ አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡7-12)
  11. አስተማማኝ እምነት አለን (2ኛ ቆሮ. 4፡13-18)
  12. የወደፊት ተስፋ አለን (2ኛ ቆሮ. 5፡1-8)
  13. የአገልግሎት መንስዔዎች (2ኛ ቆሮንቶስ 5፡9-21)
  14. ለምስጋና የቀረበ ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡ 1-10)
  15. የመለየት ልመና (2ኛ ቆሮ. 6፡11-7፡1)
  16. የዕርቅ ልመና (2ኛ ቆሮ.7፡2-16)
  17. የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 1 (ቆሮንቶስ 8፡1-24)
  18. የመስጠት ጸጋ፣ ክፍል 2 (ቆሮንቶስ 9፡1-15)
  19. በአገልግሎት ውስጥ የሚከሰቱ የአሳብ አለመግባባቶች (2ኛ ቆሮንቶስ 10:1-18)
  20. አባት ከሁሉም በላይ ያውቃል (2ኛ ቆሮንቶስ 11፡1-15)
  21. ለቤተ ክርስቲያን የነበረው ሥጋት (2ኛ ቆሮ. 11፡ 16-33)
  22. ሰባኪው በገነት (2ኛ ቆሮንቶስ 12፡1-10)
  23. 2ኛ ቆሮንቶስ 12፡11-13፡14
%d bloggers like this: