2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

፲፬. 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ጥናት

  1. ጳውሎስ የኋላ ኋላ አሳዳጆቻቸው ክርስቶስ በሚመለስበት ጊዜ ለፍርድ እንደሚጋለጡ በማሳሰብ በስደት ላይ ያሉትን አማኞች ያበረታታቸዋል (2ኛ ተሰ. 1:1-12 )
  2. ጳውሎስ ክርስቶስ የዐመፁ ሰው ሳይገለጽ እንደማይመለስና አማኞች በታማኝነት ሊመላለሱ እንደሚገባ ያስተምራል (2ኛ ተሰ. 2:1-17)
  3. ጳውሎስ አማኞች የክርስቶስን ምጽአት በሚጠባበቁበት ጊዜ ትጉሕ ሠራተኞች ሆነው ሊመላለሱ እንደሚገባ ያስተምራል (2ኛ ተሰ. 3:1-18)