የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀቷን ይመዝኑ – 2ኛ ዙር ክፍል 2 በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ይለቀቃል።

የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀቷን ይመዝኑ – 2ኛ ዙር ክፍል 1 ተጠናቋል። ቀጣዩ ክፍል እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 12/11/2017 ይለቀቃል። በውድድሩ ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ አመሰግናልሁ። ከጥያቄና መሉ ብዙ እንደተማሩ አምናለሁ። የቀጣዩ ክፍል ጥያቄ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ወይም ዘግይቶ እንዳይደርስዎ ይረዳዎ ዘንድ የሚከተለው ድረ-ገጽ (website) (https://ethiopiansite.com/) ላይ በመሄድ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎን ከድረ-ገጹ የፊት ገጽ ግርጌ ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ በማስገባትና “ድረ-ገጹን ይከታተሉ” የሚለውን ሰማያዊ ቁልፍ በመጫን የድረ-ገጹ ተከታታይ (follower) እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ይህን ሲያደርጉ፣ የውድድር ጥያቄዎቹና ሌሎች አዳዲስ ጽሁፎች በድረ-ገጹ ላይ በሚለቀቁበት ጊዜ ሁሉ በኢ-ሜል አድራሻዎ መልዕክት የሚደርስዎ ይሆናል።

Leave a Reply

%d bloggers like this: