በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት ለማስቀመጥ (save) ለማድረግ

ሰላም፣

በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት በግሎ ማህደር ለማስቀረት (save) የሚሹ ከሆነ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ተግባራዊ ያድርጉ፦
  1. የሚፈልጉትን ጽሑፍ ከዌብ ሳይቱ (https://tsegaewnet.wordpress.com/) ላይ ከከፈቱ በኋላ የጽሁፉ መጨረሻ (ግርጌ) ላይ ይሂዱ፤
  2. በጽሁፉ መጨረሻ (ግርጌ) ላይ የሚከተሉትን አማራጮች ያገኛሉ (Press This, Twitter, Facebook, More)፣ ከእነዚህ አማራጮች መካከል (More) የሚለውን ይጫኑ (ክሊክ) ያድርጉ፤
  3. (More) የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣውን (Print) የሚል አይከን ይጫኑ፤
  4. በሚከፈተው የ Print ዊንዶ ውስጥ (Destination) በሚለው ትይዩ ያለውን ድሮፕ ዳውን (የተዘቀዘቀ ቀስት የሚመስል ምልክት) በመክፈት (Save as PDF) የሚለውን ይምረጡ፤ ከዛም (Save) ያድርጉት፡፡ አበቃ፡፡
መጽሐፍ ቅዱስዎን በማጥናት መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያሳድጉ (https://tsegaewnet.wordpress.com/)

2 thoughts on “በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት ለማስቀመጥ (save) ለማድረግ

  1. እስካሁን በእዚህ ድረገጽ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የመክብብን መጽሐፍ ትርጓሜ ፈልጌ ነበር አላገኘሁም ተባበሩኝ

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.