የ 1ኛ ቆሮንቶስ የመደብ ክፍፍል (Outline) 

ጥያቄ 6. ከዚህ በታች የተሰጠውን የመደብ ክፍፍል ከመመልከትህ በፊት 1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍን በጥንቃቄ በመመልከት መጽሐፉን በመደብ ከፋፍል። ከዚያ በኋላ ከዚህ በታች ከተሰጠው የመደብ ክፍፍል ጋር አንተ ያወጣከውን አስተያይ። 

ምንም እንኳ በዚህ ጥናት ውስጥ ለአንድ ቀን የሚሆን ሐተታ ባይሰጥም 1ኛ ቆሮንቶስን በመደብ መከፋፈል ብዙ ጥረትና ጊዜ የሚወስድ መሆኑን አስታውስ! በተቻለ መጠን ንባብህን በአንድ ጊዜ ለመፈጸም ሞክር። 

  1. ሰላምታ፤ (1:1-3) 
  2. ስለ ክርስቲያን ሕብረት፤ (ከምዕሪና 1:4 እስከ ምዕራፍ 4) 
  3. ክርስቲያን በዓለም ውስጥ እንጂ ከዓለም አይደለም፤ (ምዕራፍ 5) 
  4. የምእመናን የእርስ በርስ መካሰስ፤ (6፡1-11) 
  5. የአማኝ አካልና ዝሙት፤ (6፡12-20) 
  6. ስላ ጋብቻ ምክር፤ (ምዕራፍ 7) 
  7. ጣዖትና ነጻነት፤ (ከምዕራፍ 8 እስከ ምዕራፍ 10) 
  8. በቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ የነበሩ ቶርች፤ (ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 14) 

– የሴቶች መከናነብና አለመከናነብ፤ 11:1-16 

– ስለ ቅዱስ ቁርባን፤ 11:17-30 

– ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች፤ ምዕራፍ 12 

– የተሻለው መንገድ፤ ምዕራፍ 13 

– ስለ ልሳን ስጦታ መምሪያ፤ ምዕራፍ 14 

  1. ስለ ሙታን ትንሣኤ፤ (ምዕራፍ 15) 
  2. የመሰነባበቻ ሃሳቦች፤ (ምዕራፍ 16)

(ምንጭ፤ በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ ጽሑፍ፡- በቄስ ኃይሉ መኮንን)

Leave a Reply

%d bloggers like this: