የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ (Amharic Bible Commentary App)

ወንጌል በድረገጽ አገልግሎት ለመላው የአንድሮይድ ሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ በማዘጋጀት በነጻ ይጠቀሙበት ዘንድ አቅርቧል፡፡ መተግበሪያውን በስልክዎ ላይ ለማውረድ የሚከተለውን ቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ፡፡

 1. በመጀመሪያ፣ ከዚሀ በታች ያለውን “የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያውን ያውርዱ” የሚለውን ሊንክ ተጭነው ለአንድ ሰከንድ ይቆዩ፤

“የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያውን ያውርዱ”

 1. በመቀጠል ከቀረቡት አማራጮች መካከል “Download link ” የሚለውን በመምረጥ መተግበሪያውን ያውርዱ (download ያድርጉ)፤
 2. ያወረዱትን መተግበሪያ ለመክፈት ሲሞክሩ፣ በቅድሚያ “Setting” ላይ በመሄድ ለመተግበሪያው የይለፍ ፈቃድ እንዲሰጡ ይጠየቃሉ፡፡ ይህን ለማድረግ “Setting” የሚለውን በመጫን “Allow from this source” የሚለውን ይምረጡ፡፡ ይህን ሲያደርጉ “Installing apps from this source may put your phone and data at rick.” የሚል መልእክት የሚመጣ ቢሆንም፣ ወደኋላ በመመለስ ሳይሰጉ መተገበሪያውን ይጫኑ፡፡ መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ ለአጠቃቀሙ ከዚህ በታች የቀረበውን ባብራሪያ ይመልከቱ፡፡ መልካም ጥናት!!!

በምስሉ ራስጌ በቢጫ ቀለም የተከበበበትን ስፍራ አንዴ በመጫን የ66ቱን ቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ማግኘት ይችላሉ፡፡

በምስሉ ግርጌ በቀይ የተከበበውን አካባቢ በመጫን ደግሞ የመጽሐፉን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጽሑፉን ማጋራትን ጨምሮ ሌሎች አማራጮችን ለማግኝት በሰማያዊ የተከበበውን ስፍራ አንዴ ይጫኑ፡፡

7 thoughts on “የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ (Amharic Bible Commentary App)

 1. የመፃፍ ቅዱስ ማብራሪያ በጣም ደስ የምል ማብራሪያ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  Like

 2. እጅግ መልካም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ጌታ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ፥ ጌታን ለሚወድ ሁሉ ጸጋ ይብዛ!

  Like

 3. መልካም ሥራ ነው የሰራችሁት አሁንም በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አሁንም አዲስ ነገር እንጠብቃለን።

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.