የመጽሐፍ ቅዱሳዊው ባሕል እና የእስልምና ባሕል ምስስሎሸ

መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ሃይማኖታዊ ልማዶች

  1. ሰላም ላንተ (ለአንቺ) ይሁን ብሎ ሰላምታ መስጠት – ሉቃስ 10፡5
  2. ከአምልኮ በፊት እጅና እግር መታጠብ – ዘፀአት 40፡31፣32
  3. ጫማ ማውለቅ – ዘፀአት 3፡5
  4. በፀሎት ወቅት መስገድ – መዝሙር 95፡6
  5. የእንስሳት መሥዋዕት (ፋሲካ) – ዘዳግም 16፡1-6
  6. ወደኢየሩሳሌም የሚደረግ መንፈሳዊ ጉዞ – የሐዋሪያት ሥራ 8፣26-28
  7. በአምልኮ ወቅት የሴቶች ራስን መከናነብ 1ቆሮንቶስ 11፡5፣6
  8. ግዝረት – ሉቃስ 2፡21
  9. በበኩር ልደት ወቅት መሥዋዕት መቅረብ – ሉቃስ 2፡24
  10. ረዥም ፆም – ዘፀአት 34፡28፤ 1ነገሥት 19፡8፤ ማቴዎስ 4፡2
  11.  የአሳማ ሥጋ ከመብላት መቆጠብ – ዘሌዋዊያን 11፡7

እስላማዊ ልምምዶች

  1. ሰላምታ – አስ-ሰላሙ አለይኩም (ሰላም ላንተ(ች) ይሁን)
  2. እጅና ፊትን መታጠብ (መንጻት) – ውዱ
  3. በመስጂድ ጫማ ማውለቅ
  4. በፀሎት ወቅት መስገድ – ሳጅዳ
  5. የእንስሳት መሥዋዕት የማቅረብ ክብረ በአል – ኢድ-አል አድአ /ኢድ-አል ቁርባን/
  6. መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ – ሃጅ
  7. ሴቶች ራሳቸውን መከናነብ
  8. ግዝረት – ኪሂጣን
  9. በሕፃን ልጅ ልደት ወቅት መሥዋዕት ማቅረብ – አኪካ
  10.  በረሞዳን ወቅት ለ30 ቀናት መፆም – ሳኡም
  11.  ሙስሊሞች የአሳማ ሥጋን ከመብላት መቆጠብ

Leave a Reply

Discover more from

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading