ኀጢአትና ሕግ

ሀ) የሕግ፣ የተወሰነ ጊዜ አገልግሎት – ሕጉ የሚጠይቀው ጽድቅ እስኪፈጽም ድረስ ይኖራል – ማቴ 5፡18 – ክርስቶስ ኢየሱስ ሕግን ፈፅሟል – ማቴ 5፡17-18፤ ሉቃስ 24፡44 – በመንፈስ በምንመላለስ በእኛ – ሮሜ 8፡3-5 – ፍቅር ሕግን ይፈጽማል – ሮሜ 13፡8-10፤ ገላ 5፡14፤ ያዕ 2፡8 – አንዱ የሌላውን ሸክም በመሸከም ሕግ ይፈጸማል – ገላ 6፡2 ለ) ድነት …

ኀጢአትና ሕግ Read More »