እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ – የመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔርነት

ሀ) መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን ለመጥራት የሚጠቀምባቸው ስያሜዎች መንፈስ – ማር 1፡10፤ ገላ 5፡5፤ ራዕ 22፡17 መንፈስ ቅዱስ – ኢሳ 63፡10-11፤ ሉቃስ 11፡13፤ 1ተሰ 4፡8 የእግዚአብሔር መንፈስ – ዘፍ 1፡2፤ ኢዮ 2፡28፤ ሮሜ 8፡14፤ 1ቆሮ 3፡16 የአብ መንፈስ – ማቴ 10፡20 የወልድ መንፈስ – ገላ 4፡6 የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ – ፊሊ 1፡19 የክርስቶ መንፈስ – …

እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ – የመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔርነት Read More »