የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ (Amharic Bible Commentary App)
ከዚህ በታች ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያን ማውረድ እና መጠቀም የሚችሉት የአንድሮይድ ሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ብቻ መሆናቸውን አስቀድመን ማሳወቅ እንፈልጋለን፡፡ መተግበሪያውን በስልክዎ ላይ ለማውረድ የሚከተለውን ቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ በመጀመሪያ፣ ከዚሀ በታች ያለውን “የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያውን ያውርዱ” የሚለውን ሊንክ ተጭነው ለአንድ ሰከንድ ይቆዩ፤ በመቀጠል ከቀረቡት አማራጮች መካከል “Download link ” የሚለውን በመምረጥ መተግበሪያውን ያውርዱ …
የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ መተግበሪያ (Amharic Bible Commentary App) Read More »