የኀጢአት ምንነት

ሀ) ሃጢአት ማለት ምን ማለት ነው? የሚከተሉት ንዑስ ርዕሶች ኀጢአትን ይበይናሉ፡፡ ኀጢአት በእግዚአብሔር ማመጽ ማለት ነው፡፡ ሁሉ ኃጢአትን ስለሠሩ (ሮሜ 3፡23)፣ ከእግዚአብሔር ፍቅር በመለየት ሁሉም ከአግዚአብሔር ጋር ጠላቶች ሆነዋል – ዘዳ 9፡7-8፤ ኢያሱ 1፡18፤ ኢሳ 59፡2 – የመጀመሪያው ኀጢአት ግንኙነታችንን አበላሸ – ዘፍ 3፡1-24 – ጣኦትን ማምለክ ኃጢአት ነው – ዘጸ 32፡31፤ 1ነገ 12፡28-30፤ ኢሳ …

የኀጢአት ምንነት Read More »