የተዋጀ ሰውና የእግዚአብሔር መንግስት

ሀ) የሰው ዘር በሙሉ ወደእግዚአብሔር መንግስት እንዲገባ ተጋብዟል – እግዚአብሔር የአለም ሕዝብ ሁሉ አምላክ መሆኑ – ዘኅ16፡22፤ 27፡16 – እስራኤላዊ ያልሆኑ ሕዝቦች በኢየሱስ ደም ወደዚህ መንግስት መጠራታቸው – ኤፌ 2፡11-22 – በስጋ ለባሽ ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ መውረድ – ኢዩ 2፡28፤ ሐዋ 2፡17 – መንግስተ ሰማይ ከው ዘር ሁሉ የተዋጁ ሰዎች መኖሪያ መሆኗ – ሮሜ …

የተዋጀ ሰውና የእግዚአብሔር መንግስት Read More »