እግዚአብሔር ራሱን ለሰዎች እንዴት ይገልጣል?

ሀ) በተአምራት ተአምራቶቹ እግዚአብሔርን ያከብራሉ – ዘኅ 14፡22 አንዳንዶች እንዲያምኑ ያደርጋቸዋል – ዮሐ 2፡23 ነገር ግን አንዳንዶች ላያምኑ ይችላሉ – ዮሐ 12፡37 እውነተኛ ተአምራት የሚነድ ቁጥቋጦ – ዘፍ 3 በግብጻዊያን ላይ ወረርሽኝ – ዘዳ 4፡12 የቀይ ባሕር መከፈል – ዘፍ 14 የዮርዳኖስ ወንዝን መሻገር – ኢያሱ 3 ኤሊያስ – 1ነገ 17-18፤ 2ነገ 1 ኢሳያይስ – …

እግዚአብሔር ራሱን ለሰዎች እንዴት ይገልጣል? Read More »