የእግዚአብሔር አባትነት

የእስራኤል ሕዝብ ለአባት የተለየ ክብር አላቸው፡፡ አባት የሚለው ስያሜ ለእስራኤል ሕዝብ ፓትሪያርክ ለነበሩት አብርሃም፣ ይስሃቅና ያዕቆብ ትልቅ ክብር ለመስጠት ጥቅም ላይ ውሏል (ሉቃስ 3፡8፤ ዮሐ 8፡39)፡፡ ስለዚህ ስለ ‹‹አባት›› ያልተሳሳተ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል፡፡ ሀ) የ ‹‹አባት›› ትርጓሜ – ‹‹አባት›› ብዙ ጊዜ የአንድ ነገር ምንጭ ወይም ጀማሪ ትርጓሜን ይይዛል፡፡ ያባል በድንኳን የሚቀመጡት የዘላኖች አባት – ዘፍ …

የእግዚአብሔር አባትነት Read More »