ኢየሱስ እግዚአብሔር ብቻ ሊያደርገው የሚችለውን ስራ አድርጓል

ሀ) ኃጢአትን ይቅር ብሏል ይህም እግዚአብሔር ብቻ ሊያደርገው የሚችለው ነው – ማቴ 9፡2-7 /ማር 2፡5-12/ ሉቃስ 5፡ 20-26/ ለ) የኢየሱስ ተአምራት (በማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ ወንጌላት) – በተፈጥሮ ላይ ያለው ስልጣን ውሃን ወደ ወይን – 2፡7-111 በአሳ ጠመዳ ወቅት – 5፡4-9 ወጀብን ማስቆም – 8፡23-27 – 4፡37-41 – 8፡22-25 ምግብ ማበርከት – 14፡15-21 – 6፡35-44 …

ኢየሱስ እግዚአብሔር ብቻ ሊያደርገው የሚችለውን ስራ አድርጓል Read More »