ጥንቆላ

ሐ6. የክፋትና የአስማት ሰራተኞች ሀ) ምዋርት (ጥንቆላ፣ አስማት፣ መናፍስት መጥራት) የአሕዛብ አገሮች አስማትን፣ ምዋርትንና የሙታን መንፈስ መሳብን ተለማምደዋል፡፡ – የኀጢአተኛ ባሕሪ ((አዳማዊ ባሕሪ) ተግባራት (ጥንቆላ) – ገላ 5፡19-21 – በልዓም ለምዋርቱ ዋጋን ተቀበለ – ዘኁ 22፡7 – ፍልስጤማዊያን ምዋርተኞች ነበራቸው – 1ሳሙ 6፡2 – የባቢሎን ንጉሥ ምዋርትን ተጠቅሟል – ሕዝ 21፡21-23 – ፈርኦን አስማተኞቹን አማክሮ …

ጥንቆላ Read More »