መዝሙር 76-150
መዝሙር 76-100 መዝሙረ ዳዊትን በማንበብ በመንፈሳዊ ሕይወትህ እንደተባረክህ አምናለሁ። ባለፈው ሳምንት እንዳደረግነው፥ በዚህ ሳምንት መዝሙራት ምንም ማብራሪያ አንሰጥም። መዝሙራትን ሁሉ ስለ ማንበብህ እርግጠኛ ሁን። መዝሙራት የተጻፉት ለልባችን ለመናገር እንደሆነ አስታውስ። ስሜታችንን ለመቀስቀስ የተጻፉ ናቸው። መዝሙራትን በምታነብበት ጊዜ ጸሐፊው በግጥም ለመግለጥ የፈለገው ነገር በስሜትህ እንዲሠርጽ ፍቀድ። የውይይት ጥያቄ፥ ባለፈው ሳምንት ስለ መዝሙራት የተመለከትነውን መግቢያ ከልስ። የውይይት […]