መጽሐፈ ምሳሌ

ምሳሌ 10-31

ምሳሌ 10-20 ክርስቲያኖች እንደ መሆናችን፥ እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ እንደሆነ ብዙ ጊዜ እንናገራለን። እንደዚያም እያልን (እንዘምራለን፤ ችግሩ ግን ብዙ ጊዜ ይህ እውነት በሕይወታችን ውስጥ አዎንታዊ ተጽዕኖ ለማሳደር ያለመቻሉ ነው። እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉስ ከሆነ፥ የሕይወታችን ንጉሥ ጭምር መሆን አለበት። ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ከሆነ የሕይወታችንም ጌታ መሆን አለበት። ይህ እውነት በሕይወታችን ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ ካላሳደረ፥ እግዚአብሔር […]

ምሳሌ 10-31 Read More »

ምሳሌ 1-9

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ብዙ ወጣት ክርስቲያኖች የሚፈተኑባቸውና ማድረግ የሚፈልጉትን የኃጢአት ዓይነት ዘርዝር። ለ) በጣም የተለመደው የትኛው ነው? ለምን? ሐ) የእግዚአብሔርን ጥበብ በተገቢው መንገድ መረዳት ወጣት ክርስቲያኖችን በኃጢአት ከመውደቅ እንዴት ይጠብቃቸዋል?  እግዚአብሔርን በሚያስከብርና ክርስቲያኖችን በሚጠቅም መንገድ ለመኖር የሚያስችለው ፈሪሀ-እግዚአብሔር የሞላበት ጥበብ ብዙውን ጊዜ ከአብያተ ክርስቲያናችን ከሚጕድሉ ነገሮች አንዱ ነው። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማምለክ እንወዳለን፤ መዘምርና ስብከት

ምሳሌ 1-9 Read More »

የመጽሐፈ ምሳሌ ዓላማ እና በመጽሐፈ ምሳሌ ያሉ ዐበይት ትምሕርቶች

የመጽሐፈ ምሳሌ ዓላማ  የውይይት ጥያቄ፥ ምሳሌ 1፡2-7 አንብብ። መጽሐፈ ምሳሌ የተጻፈበትን የተለያየ ምክንያት ዘርዝር።  መጽሐፈ ምሳሌ ሰዎች በተለይም በወጣትነት ዘመናቸው በአኗኗራቸው ጥበበኞች እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል መጽሐፍ ነው። የመጽሐፈ ምሳሌ ጸሐፊዎች ትኩረት ሰዎች ትክክለኛ ምርጫ ማድረግ እንዲያውቁና ፍሬያማ ሕይወት መኖር እንዲችሉ ለማድረግ ነበር። በመጽሐፈ ምሳሌ መግቢያ ላይ እንደተመለከትነው (1፡1-7) ምሳሌዎቹ የሚከተሉትን ተጨባጭ ትምህርቶች ያስተላልፋሉ፡-  – ሰው

የመጽሐፈ ምሳሌ ዓላማ እና በመጽሐፈ ምሳሌ ያሉ ዐበይት ትምሕርቶች Read More »

የመጽሐፈ ምሳሌ መግቢያ

የውይይት ጥያቄ፣ ሀ) አንድን ሰው ጠቢብ የሚያደርገው ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ውስጥ የጠቢብ ሰው ባሕርያት ምንድን ናቸው? ሐ) በቤተ ክርስቲያንህ ውስጥ እንደ ጠቢባን የሚቆጠሩትን ሰዎች ስም ዘርዝር፤ እነዚህ ሰዎች ከሌሎች የሚለዩት እንዴት ነው?  የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) በኢትዮጵያ ውስጥ ምሳሌ ሲባል ምንድን ነው? ለ) ሰዎች የሚጠቀሙበት እንዴት ነው? ሐ) ሁለት ምሳሌዎችን ጥቀስ፤ ምን እንደሚያስተምሩ ተናገር።  በመጽሐፍ ቅዱሳችን

የመጽሐፈ ምሳሌ መግቢያ Read More »