የመጽሐፈ ሩት ዋና ዋና ትምህርቶች
በመጽሐፈ ሩት ውስጥ በተደጋጋሚ የተጠቀሱ ሁለት ቁልፍ ቃላት ይገኛሉ። እነርሱም የመጽሐፉን ዋና ዋና ትምህርቶች የያዙ ናቸው። መዋጀት፡- በዚህ ታሪክ መዋጀት የሚለውን ትርጉም የሚሰጠውን የዕብራይስጥ ቃል በተለያየ መልኩ 23 ጊዜ እናገኘዋለን። በመጽሐፈ ሩት «መዋጀት» የሚለው ቃል በተለይ ያገለገለው የአይሁድን የመቤዥት ባሕል ለመግለጥ ነው። ተቤዢው ለሟች ዘመዱ ወራሽ የሆነ ልጅ ለማሳደግ፥ ወይም ለችግረኛ ዘመዱ በችግር ምክንያት የሸጠውን […]
የመጽሐፈ ሩት ዋና ዋና ትምህርቶች Read More »