መላእክት – የእግዚአብሔር መልእክተኞች

ሀ) መላእክቶች ማን ናቸው? መላእክት በመጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ጊዜ የተጠቀሱ ቢሆንም፣ የተጠቀሱበት አላማ እኛን ስለ መላእክት ለማስተማር ታስቦ አይደለም፡፡ በተጠቀሱባቸው ጥቅሶች ውስጥ የምንማረው ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ግንኙነትና አላማውን ለማስፈጸም እንደመሳሪያ ማገልገላቸውን ነው፡፡ “መልአክ” የሚለው ቃል ትርጉም በእብራይስጥም ሆነ በግሪክ ቋንቋ “መልእክተኛ” ማለት ነው፡፡ – ሊመለኩ አይገባቸውም – መሳ 13፡16-18፤ ቆላ 2፡18፤ ራዕ 19፡10፤ 22፡8-9 […]

መላእክት – የእግዚአብሔር መልእክተኞች Read More »