ትንቢተ ሐጌ

የትንቢተ ሐጌ ዓላማ፣ አስተዋጽኦ እና ዐበይት ትምሕርቶች

የትንቢተ ሐጌ ዓላማ እግዚአብሔር ሐጌን የጠራው ለአንድ ግልጽ ዓላማ ነበር። ይኸውም ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ የተመለሱት አይሁድ ከ70 ዓመታት በፊት የተደመሰሰውን ቤተ መቅደስ በመሥራት ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር እንዲገልጡ ማበረታታት ነበር። ትንቢተ ሐጌ አይሁድ ቤተ መቅደሱን ለመሥራት ያላቸውን ዕድልና ያለባቸውን ኃላፊነት የሚያሳስቡ አራት መልእክቶችን ይዟል። የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ሕዝብ በመሆናቸው የራሳቸውን አኗኗር ከማሻሻላቸው በፊት፥ እግዚአብሔርን ለማምለክ […]

የትንቢተ ሐጌ ዓላማ፣ አስተዋጽኦ እና ዐበይት ትምሕርቶች Read More »

ትንቢተ ሐጌ መግቢያ

የውይይት ጥያቄ ማቴዎስ 6፡33 አንብብ። ሀ) ከሁሉ አብልጠን ልንፈልጋቸው የሚገቡ ነገሮች ምንድን ናቸው? ለ) «ይህም ሁሉ» ምንን ያመለክታል? ሐ) ይህን ጥቅስ በሕይወትህ የተጠቀምህበት እንዴት ነው? ምናልባት በሕይወታችን እጅግ አስቸጋሪ የሆነውና ክርስቲያኖች እንደመሆናችን ለይጣን ብዙ ጊዜ እኛን የሚያሸንፍበት መንገድ ለክርስቶስ ኢየሱስ ያለንን ፍቅር በሌላ ፍቅር እንድንተካ ማድረጉ ነው። ይህም ሌላ ፍቅር ቤተሰባችን፥ ቁሳዊ ሀብታችን ወይም ንብረታችን፥

ትንቢተ ሐጌ መግቢያ Read More »