የብሉይ ኪዳን ጥናት መግቢያ

በፔንታቱክ ውስጥ የሚገኙ የሥነ ጽሑፍ ዓይነቶች

ፔንታቱክ በአንድ ጸሐፊ (ሙሴ) የተጻፈ የቅዱሳት መጻሕፍት አንድ ክፍል ቢሆንም፥ በውስጡ አራት የተለያዩ የሥነ-ጽሑፍ ዓይነቶች ይገኛሉ፡፡ አንድ የተወሰነ ክፍል ወስደን ለመተርጎም በምናጠናበት ጊዜ ሰሚገባ እንተረጉመው ዘንድ የሥነ-ጽሑፍ ዓይነት ወስነን በዚያው መልክ መተርጎም ይገባናል። በፔንታቱክ ውስጥ አራት ዋና ዋና የሥነ-ጽሑፍ ዓይነቶች ይገኛሉ። ፩. የታሪክ ጽሑፎች፡- በብሉይ ኪዳን ውስጥ በብዛት የምናገኘው የሥነ -ጽሑፍ ዓይነት የታሪክ ጽሑፍ ወይም […]

በፔንታቱክ ውስጥ የሚገኙ የሥነ ጽሑፍ ዓይነቶች Read More »

የፔንታቱክ መጻሕፍት ስሞች በውስጣቸው የሚታይ ታሪክ

የፔንታቱክ መጻሕፍት ስሞች የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) በፔንታቱክ ውስጥ የሚገኙ የአምስቱን መጻሕፍት ስም ዘርዝር። ለ) በግዕዝ የእያንዳንዳቸው ርዕስ ትርጉም ምንድን ነው? የግዕዝ ትርጉሞቻቸውን ካላወቅህ ግዕዝ የሚያውቅ የኦርቶዶክስ ቄስ እንዲረዳህ ጠይቅ። ሐ) ከዚህ ቀደም በመጽሐፍ ቅዱስ ካለህ እውቀት በመነሣት አምስቱ መጻሕፍት እያንዳንዳችው ስለምን እንደሚያስተምሩ በራስህ አባባል ጠቅለል ባለ መልኩ ጻፍ። በፔንታቱክ ውስጥ አምስት መጻሕፍት ይገኛሉ። ሙሴ እነዚህን

የፔንታቱክ መጻሕፍት ስሞች በውስጣቸው የሚታይ ታሪክ Read More »

የፔንታቱክ መግቢያ

ከዚህ በፊት በነበሩት ትምህርቶች፥ ስለብሉይ ኪዳን አንዳንድ የመግቢያ አሳቦች አጥንተናል፤ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነም ተመልከተናል። ከብዙ ዓመታት በፊት 39 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የእግዚአብሔር ቃል ይሆኑ ዘንድ በአይሁዶች እንዴት እንደተለዩ ተምረናል። በዚህ ሳምንት ፔንታቱክ ወይም የሙሴ ሕግ ተብለው የሚጠሩትን የመጀመሪያዎቹ አምስት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት መመልከት እንጀምራለን።  ብሉይ ኪዳን የተጻፈው በሁለት ቋንቋዎች ነበር። አብዛኛዎቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተጻፉት

የፔንታቱክ መግቢያ Read More »

የመካከለኛው ምሥራቅ መልክዓ ምድር

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) የአንድን ስፍራ መልክዓ ምድር መረዳት በዚያ ስፍራ የሚኖሩ ሰዎችን አኗኗር ለመረዳት እንዴት ይጠቅማል? ለ) መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳትና ለመተርጎምስ እንዴት ይጠቅማል? የብሉይ ኪዳን ታሪክ እምብርት የከነዓን ምድር ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ስፍራ አራት ስሞች ተሰጥቶታል። በመጀመሪያ፥ ብዙ ጊዜ የሚጠራበት «ከነዓን» የሚለው ስም ነው። የውይይት ጥያቄ፥ ዘፍ. 9፡18-27 ተመልከት። ከነዓን ማን ነው? የኖኅ

የመካከለኛው ምሥራቅ መልክዓ ምድር Read More »

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ታሪክ ጥናት

የውይይት ጥያቄ፥ የዓለምን፥ የኢትዮጵያንና የራስህንም ነገድ የሚመለከቱ ታሪኮችን ማወቅ ለምን ያስፈልጋል? ሕይወታችን በሙሉ በታሪክ፥ ወይም ባለፈው ጊዜ በእኛ ሕይወት ውስጥ በተፈጸመውም ሆነ በዓለም ዙሪያ በመሆን ላይ ባሉት ክስተቶች ተጽእኖ ሥር ነው። ለምሳሌ፡- ኢጣሊያን፥ ሩሲያን፥ አሜሪካን፥ እንግሊዝን፥ ወዘተ ሳናውቅና ከኢትዮጵያ ጋር ስላላቸው ግንኙነት ሳንረዳ፥ አዲሲቷን ኢትዮጵያ መረዳት ያስቸግረናል። እነዚህ ሕዝቦች ሁሉ በኢትዮጵያ ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ታሪክ ጥናት Read More »

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እንዴት እንደተሰበሰቡ

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) በእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍት ቅደም ተከተል ከአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ቅደም ተከተል ጋር አወዳድር። የተለያየ ቅደም ተከተል ያላቸው መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው? ለ) የካቶሊክ እምነት ተከታይን መጽሐፍ ቅዱሱን እንዲያሳይህ ጠይቀው። ከአንተ መጽሐፍ ቅዱስ ይለያልን? በእነርሱ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ስንት መጻሕፍት አሉ? ሐ) በመጽሐፍ ቅዱሳቸው ውስጥ ስንት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እንዳሉ አንዱን የኦርቶዶክስ

የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እንዴት እንደተሰበሰቡ Read More »

ትምህርት ብሉይ ኪዳን

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) የመጽሐፍ ቅዱስ ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የትኞቹ ናቸው? ለ) እንደዚያ ተብለው ለምን ተጠሩ? ሐ) ኪዳን የሚለውን ቃል ትርጉም ከመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት በመመልከት የተሟላ ትርጉም ጻፍ። መ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኪዳኖችን ዘርዝር። ሠ) ኪዳን የሚለው ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት ይገልጻል? ክርስቲያኖች እንደመሆናችን መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን እናምናለን።

ትምህርት ብሉይ ኪዳን Read More »

መጽሐፍ ቅዱስን ለመተርጎም የሚጠቅሙ አጠቃላይ ሕጎች

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) እግዚአብሔር ለአንተ የተናገረባቸውን የተለያዩ መንገዶች ዘርዝር። ለ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር ለሰዎች የተናገረባቸውን የተለያዩ መንገዶች ዘርዝር (ዕብ. 1፡1-2 ተመልከት)። በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ራሱንና ፈቃዱን ለሰዎች በተለያዩ መንገዶች ገልጿል። ለአንዳንዶች እግዚአብሔር በቀጥታ በሚሰማ ድምፅ ተናግሯል። ለሌሎች በሕልምና በራእይ ተናግሯቸዋል። አንዳንዶች የእግዚአብሔር ግፊት በልባቸው ይሰማቸዋል። እግዚአብሔር እስካሁንም ድረስ ራሱንና ፈቃዱን በእነዚህ መንገዶች የሚገልጽ ቢሆንም፥

መጽሐፍ ቅዱስን ለመተርጎም የሚጠቅሙ አጠቃላይ ሕጎች Read More »

የብሉይ ኪዳን ቅጂዎቻችን እንዴት ሊደርሱን እንደቻሉ

እኛ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር ቃል ነው ብለን የምናምነው መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ነው። የእግዚአብሔርን ሙሉ ሥልጣን የያዘ ከመሆኑም ሌላ ክርስቲያን እውነትን የሚረዳበት መሠረት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር ማንነቱን፥ ሰው ማን እንደሆነ፥ ከዘላለማዊ አምላክም ጋር ግንኙነት ለማድረግና እርሱን ደስ ለማሰኘት ምን ማድረግ እንዳለበት አስፈላጊውን እውነት ሁሉ እንደገለጠ እናምናለን። ዳሩ ግን ለመረዳት አስቸጋሪ የሆነ ሌላም እውነት ገልጾልናል። ይህም

የብሉይ ኪዳን ቅጂዎቻችን እንዴት ሊደርሱን እንደቻሉ Read More »

ብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ቃል ነው

የውይይት ጥያቄ፡- 2ኛ ጢሞ. 3፡16-17 ና 2ኛ ጴጥ. 1፡20-21 አንብብ። ሀ) እነዚህ ቁጥሮች መጽሐፍ ቅዱስን በማስገኘት ረገድ ስለ እግዚአብሔር ድርሻ ምን ይናገራሉ? ለ) እነዚህ ቁጥሮች መጽሐፍ ቅዱስን በማስገኘት ረገድ የሰው ድርሻ ምንድን ነው ብለው ያስተምራሉ? ሐ) እነዚህ ቁጥሮች እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን ለእኛ የሰጠበት ምክንያት ምንድነው ብለው ያስተምራሉ? መ) መጽሐፍ ቅዱስ በአንተ ሕይወት ውስጥ ለትምህርት፥ ለተግሣጽ፥

ብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ቃል ነው Read More »