Site icon የሕይወት እንጀራ

ኢየሱስ እግዚአብሔር የሆነውን ሁሉ ነው

ሀ) እግዚአብሔር ፈጣሪ፣ ኢየሱስ ፈጣሪ

ዘፍ 1፡1 ዘፍ 2፡7 ዮሐ 1፡3፣ 10 1ቆሮ 8፡6 ኢዮብ 33፡4 መዝ 33፡6 ኤፌ 3፡9 ቆላ 1፡12-17 መዝ 104፡30 ኢሳ 40፡28 ዕብ 1፡ 8-12 ራዕ 4፡8-11 ኢሳ 44፡24 ኢሳ 45፡11-18 ራዕ 10፡6 ራዕ 14፡6-7 ሚል 2፡10 ራዕ 21፡5-7 ራዕ 22፡3 ራዕ 7፡17

ለ) እግዚአብሔር ቤዛና አዳኝ፣ ኢየሱስ ቤዛና አዳኝ

መዝ 78፡34-35 ኢሳ 47፡4 1ዮሐ 4፡14 1ጴጥ 2፡21-24 ኢሳ 46፡6፣ 24 ኢሳ 43፡3-11 ሐዋ 20፡28 ገላ 3፡13 ኢሳ 45፡21 ኢሳ 49፡26 ሉቃስ 24፡21-29 ሉቃስ 2፡10-11 መዝ 106፡21 ሉቃስ 1፡46-47 ዮሐ 4፡40-42 ሐዋ 12፡23 1ጢሞ 1፡1 ቲቶ 1፡14 ፊል 3፡20 1ጢሞ 1፡1-3 1ጢሞ 4፡10 ቲቶ 2፡10-13 ቲቶ 1፡4 1ጴጥ 1፡10-11 ይሁዳ 25

ሐ) እግዚአብሔር ይመጣል፣ ኢየሱስ ይመጣል

ዘካ 14፡3-5 1ተሰ 4፡13-18 1ተሰ 3፡11-13 ማቴ 25፡31-46 ራዕ 19፡11፣ 16 መዝ 50፡1-6 ቲቶ 2፡11-13

መ) እግዚአብሔር አለት፣ ኢየሱስ አለት

ዘዳ 32፡3-4 1ሳሙ 2፡2 ማቴ 16፡17-19 2ሳሙ 22፡2 መዝ 18፡2 ዘኁ 20፡1-11 ከ 1ቆሮ 10፡4 ጋር መዝ 31፡1-4 መዝ 78፡35 ኢሳ 28፡16 ከ ኤፌ 2፡20-22 ጋር መዝ 89፡26 ኢሳ 17፡10 1ጴጥ 2፡6-8

ሠ) እግዚአብሔር መጀመሪያና መጨረሻ፣ ኢየሱስ መጀመሪያና መጨረሻ

ኢሳ 41፡4 ኢሳ 43፡10-11 ራዕ 1፡17 ኢሳ 44፡6-8 ራዕ 1፡8 ራዕ 22፡13

ረ) እግዚአብሔር፡- እኔ፣ እኔ ነኝ ኢየሱስ፡- እኔ፣ እኔ ነኝ

ዘዳ 3፡13-14 ኢሳ 43፡10 ዮሐ 18፡5-8 ራዕ 1፡17-18 ኢሳ 43፡25 ዮሐ 8፡24-28

ሰ) እግዚአብሔር ንጉስ፣ ኢየሱስ ንጉስ

መዝ 47፡2፣ 6 መዝ 44፡4 ማቴ 2፡1-6 ሉቃስ 19፡35-38 መዝ 74፡12 ዘካ 14፡9 ሉቃስ 23፡3 ዮሐ 18፡37 ኢሳ 44፡6 ኤር 10፡10 ዮሐ 19፡21 1ጢሞ 6፡13-16 ራዕ 15፡1-4 ራዕ 19፡11-16

ቀ) እግዚአብሔር እረኛ፣ ኢየሱስ እረኛ

መዝ 23፡1 ኢሳ 40፡10-11 ዮሐ 10፡8-12 1ጴጥ 2፡21-25 መዝ 100፡3 ዕብ 13፡20 1ጴጥ 5፡4

Exit mobile version