Site icon

ወደ ዕብራውያን

፲፱. የዕብራውያን መልዕክት ጥናት

  1. ክርስቶስ የሚበልጥ የእግዚአብሔር መገለጥ ነው (ዕብ. 1፡1-3)
  2. ክርስቶስ ከመላእክት ይበልጣል (ዕብ. 1፡4-2፡18)
  3. ክርስቶስ ከሙሴ ይበልጣል (ዕብ. 3፡1-19)
  4. ስለ አለማመን የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 3፡7-4፡13)
  5. ኢየሱስ ሊቀ ካህናት የመሆን ብቃት አለው (ዕብ. 4፡14–5፡10)
  6. በእምነት ስላለመጽናት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 5፡11-6፡20)
  7. የክርስቶስ ሊቀ ካህንነት ከአሮን ሊቀ ካህንነት ይበልጣል (ዕብ. 7፡1-28)
  8. ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት (ዕብ 8፡1-13)
  9. ክርስቶስ አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመገናኛው ድንኳን በምትበልጠው ከሰማይቱ ቤተ መቅደስ ውስጥ ነው (ዕብ. 9፡1-12)
  10. የክርስቶስ መሥዋዕት ከእንስሳት መሥዋዕቶች ይበልጣል (ዕብ. 9፡13-10፡18)
  11. እስከ መጨረሻው ጸንቶ ስለ መገኘት የቀረበ ጥሪ (ዕብ. 10፡19–39)
  12. ክርስቶስን ለመከተል እምነት ወሳኝ ነው (ዕብ. 11፡1-39)
  13. ክርስቶስን መከተል ማለት በመንፈሳዊ ሩጫችን መጽናት ማለት ነው (ዕብ. 12፡1-13)
  14. እግዚአብሔርን ስላለመታዘዝ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (ዕብ. 12፡14-29)
  15. የኢየሱስ ተከታዮች እንደ መሆናችን እንዴት መመላለስ እንዳለብን (ዕብ.13፡1-25)
Exit mobile version