ይህ ጥያቄና መልስ፣ የቀዳሚዎቹ ውድድሮች ወጤት ከተገለጸ በኋላ የሚለቀቅ ይሆናል

ይህ ጥያቄና መልስ፣ የቀዳሚዎቹ ውድድሮች ወጤት ከተገለጸ በኋላ የሚለቀቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹ ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ወይም ዘግይቶ እንዳይደርስዎ ይረዳዎ ዘንድ የሚከተለው ድረ-ገጽ (website) (https://ethiopiansite.com/) ላይ በመሄድ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎን ከድረ-ገጹ የፊት ገጽ ግርጌ ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ በማስገባትና “ድረ-ገጹን ይከታተሉ” የሚለውን ሰማያዊ ቁልፍ በመጫን የድረ-ገጹ ተከታታይ (follower) እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ይህን ሲያደርጉ፣ የውድድር ጥያቄዎቹና ሌሎች አዳዲስ ጽሁፎች በድረ-ገጹ ላይ በሚለቀቁበት ጊዜ ሁሉ በኢ-ሜል አድራሻዎ መልዕክት የሚደርስዎ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Discover more from

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading