1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

፲፭. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  ጥናት

  1. ጳውሎስ ጢሞቴዎስ በሕጎች ላይ ባለማተኮር የወንጌሉን እውነት እንዲጠብቅ ያስጠነቅቀዋል (1ኛ ጢሞ. 1፡1-11)
  2. ለጳውሎስ የተሰጠው የጌታ ጸጋ (1ኛ ጢሞ. 1፡12-20)
  3. አንድ መሪ ምእመናን የጸሎት ሰዎች እንዲሆኑ ያስተምራል (1ኛ ጢሞ.2፡1-8)
  4. የቤተ ክርስቲያን መሪ፣ ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምሳሌያዊ ሕይወት እንዲኖሩ መርዳት አለበት (1ኛ ጢሞ. 2፡9-15)
  5. የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችና ዲያቆናትን በጥንቃቄ እንደሚመርጡ ሊረዳቸው ይገባል (1ኛ ጢሞ. 3፡1-16)
  6. መሪ ሐሰተኛ ትምህርቶችን ሊከላከልና የእምነትን እውነት ሊጠብቅ ይገባዋል (1ኛ ጢሞ. 4፡1-16)
  7. የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን መበለቶችን የምትረዳበትን መንገድ ማዘጋጀት ይኖርበታል (1ኛ ጢሞ. 5፡1-16)
  8. መሪ አድልዎ በሌለው ሁኔታ በሚያገለግልበት ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት ሊያከብሩት ይገባል (1ኛ ጢሞ. 5፡17-25)
  9. የገንዘብ ፍቅር እና ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሰጠው ዐደራ 6፡1-21