የእግዚአብሔር ስሞች

የእግዚአብሔር ሰዎች ባሕሪያቶቹን ይገልጻሉ እግዚአብሔርን ለመሰየም በእብራይስጥ ቋንቋ በርካታ ቃላት ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ እነዚህ ስያሜዎች ወደአማርኛ ሲመለሱ “እግዚአብሔር” ወይም “ጌታ” ወይም “ጌታ እግዚአብሔር” ተብለው ተተርጉመዋል፡፡ ከዚህ በታች የተወሰኑ በእብራይስጥ ቋንቋ የእግዚአብሔር ስያሜዎችና ትረጉሞቻቸው ቀርበዋል፡ ሀ) ያህዌ፡ በራሱ ህያው የሆነ በፍጥረት መጀመሪያ ለእግዚአብሔር የተሰጠ ስያሜ ዘፍ 2፡4 – ያህዌ- ይርኤ እግዚአብሔር ያዘጋጃል አብርሃም ይስሃቅን እንዲሰዋ በተጠየቀ […]

የእግዚአብሔር ስሞች Read More »