አማኝ ከሥራ፣ ከመከራ፣ ከበሽታና ከኃጢአት ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡20)
፩. አማኝ ከሥራ ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡6) አንደበት የመንፈሳዊ ሕይወት አንደኛው ቴርሞ ሜትር እንደሆነ ተመልክተናል። በመቀጠልም ያዕቆብ ሌላኛውን የመንፈሳዊ ሕይወት ቴርሞ ሜትር ያብራራል። ይህም ገንዘባችንና ስለ ገንዘባችን እና የሥራ እንቅስቃሴአችን የምናስብበት ነው። ያዕቆብ ስለ ሕይወታችንና ሥራችን በምናቅድበት ጊዜ ልንጠነቀቅ የሚገባንን ሁለት ሁኔታዎችን ያመለክታል። ሀ) ለወደፊት ዕቅድ የምናወጣው እንዴት ነው? ብዙውን ጊዜ ዕቅዶችን የምናወጣው ለእግዚአብሔር […]
አማኝ ከሥራ፣ ከመከራ፣ ከበሽታና ከኃጢአት ጋር ያለው ግንኙነት (ያዕ. 4፡13-5፡20) Read More »