1ኛ የዮሐንስ መልእክት

1ኛ ዮሐ 5፡1-21

፩. እውነተኛ አማኞች እና አስተማሪዎች ከክርስቶስ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ይኖራቸዋል (1ኛ ዮሐ 5፡1-12) አብዛኞቹ እውነቶች እንዳልተበጠሰ ሰንሰለት ናቸው። እግዚአብሔር አብን ለመውደድ ከፈለግህ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና እርሱንም መውደድ ይኖርብሃል። ወልድን በማመን ለአብ ያለህን ፍቅር ትገልጻለህ። በወልድ ማመንህን እና ለእርሱ ያለህን ፍቅር ደግሞ ሰዎችን በመውደድ እና የእርሱን ትእዛዛት በመፈጸም ታሳያለህ። ዓለምን ለማሸነፍ የሚያስችልህ ኃይል የሚፈልቀው ከዚሁ […]

1ኛ ዮሐ 5፡1-21 Read More »

1ኛ ዮሐ 4፡1-21

፩. እውነተኛ አስተማሪዎችና አማኞች በተለይ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አስተምህሮን ይከተላሉ (1ኛ ዮሐ 4፡1-8) “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ። ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም መጥተዋል” (1ኛ ዮሐ 4፡1)። ብዙውን ጊዜ ጥያቄ ማንሣት ወይም አንድን ነገር መገምገም የዐመፀኝነት ወይም የእምነት ማጣት ምልክት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ

1ኛ ዮሐ 4፡1-21 Read More »

ተስፋን በከርስቶስ ዳግም ምጽአት ላይ መጣል እና እርስ በእርስ መዋደድ (1ኛ ዮሐ. 2፡28-3፡24)

፩. የእግዚአብሔር ልጆች ተስፋችንን በከርስቶስ ዳግም ምጽእት ላይ መጣል አለብን። ይህም ወደ ጽድቅ ኑሮ ይመራናል (1ኛ ዮሐ. 2፡28-3፡10)። ዓለም ሰዎች መሆናችንን ብቻ ትገነዘባለች። ነገር ግን እኛ ማን ነን? ዮሐንስ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ይናገራል። ለመቼውም ቢሆን ይህንን ታላቅ እውነት መዘንጋት የለብንም። ምንም እንኳን ዛሬ ብዙም የተለየን መስለን ባንታይም፥ ወደፊት እጅግ የተለየን ሰዎች እንሆናለን። ዮሐንስ አማኞች ስለ

ተስፋን በከርስቶስ ዳግም ምጽአት ላይ መጣል እና እርስ በእርስ መዋደድ (1ኛ ዮሐ. 2፡28-3፡24) Read More »

የእግዚአብሔር ልጆች የሰይጣንን ውሸት ከማመን ይልቅ እውነትን መጠበቅ ይኖርባቸዋል (1ኛ ዮሐ 2፡18-27)።

ምንም እንኳ ይህ የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ክፍል እንዴት ለእግዚአብሔር መኖር እንዳለብን የሚያመለክት ተግባራዊ ትምህርት ቢሆንም፥ ቀዳሚ ትኩረቱ ግን በሐሰተኛ ትምህርቶች በምንከበብበት ጊዜ እንዴት ለእውነት መኖር እንዳለብን ማሳየት ነው። ዮሐንስ በመጨረሻው ሰዓት ወይም ክርስቶስ ሊመለስ ሲል ከሚከሰቱት ነገሮች አንዱ የሐሰተኛ ትምህርቶች መበራከት መሆኑን ይናገራል። ዮሐንስ ሁለት ዓይነት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች (ሐሳዊ መሲሆች) እንዳሉ ይገልጻል። የመጀመሪያው፥ የክርስቶስ ተቃዋሚ

የእግዚአብሔር ልጆች የሰይጣንን ውሸት ከማመን ይልቅ እውነትን መጠበቅ ይኖርባቸዋል (1ኛ ዮሐ 2፡18-27)። Read More »

ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ሌሎች አማኞችን መውደድን እና የዓለምን የአኗኗር ዘይቤ አለመውደድን ይጠይቃል (1ኛ ዮሐ 2፡7-17)

፩. ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ሌሎች አማኞችን መውደድን ይጠይቃል (1ኛ ዮሐ 2፡7-14) የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ከምናሳይባቸው መንገዶች አንዱ ከሌሎች አማኞች ጋር ያለን ግንኙነት ነው። በቤተሰብ ውስጥ የሁለት ልጆች መጣላት የተቀሩትን የቤተሰብ አባላት እንደሚነካ ሁሉ፥ በአማኞች መካከል የሚካሄድ ጸብ ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይጎዳዋል። ዮሐንስ በአማኞች መካከል ያለውን ግንኙነት «ፍቅር» በሚል ቃል ይገልጸዋል። ዮሐንስ ይህን ሲል

ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ሌሎች አማኞችን መውደድን እና የዓለምን የአኗኗር ዘይቤ አለመውደድን ይጠይቃል (1ኛ ዮሐ 2፡7-17) Read More »

በብርሃን መመላለስ (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-2፡6)

አንድ ቀን ግርማዊ ወደ ዩኒቨርሲቲ ካፊቴሪያ ሲሄድ ሦስት ተማሪዎች በሃይማኖት ጉዳይ ላይ ይከራከሩ ነበር። ከሦስቱ ልጆች አንዱ ሙስሊም፥ ሌላኛው የአዲሱ ትውልድ (New Age) እምነት ተከታይ፥ ሦስተኛው ደግሞ የጂሆቫ እምነት ተከታይ ነበር። ግርማዊ ደግሞ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን አባል ነበር። እያንዳንዳቸው ስለ እምነታቸው ገለጻ አደረጉ። ከዚያም በአራቱም ሃይማኖቶች ውስጥ ስላሉት ጥሩ ጥሩ ነገሮች ተወያዩ። በውይይታቸው መጨረሻ ላይ

በብርሃን መመላለስ (1ኛ ዮሐንስ 1፡1-2፡6) Read More »

የ1ኛ ዮሐንስ ልዩ ባሕርያት፣ ማዋቅር እና አስተዋጽኦ

የ1ኛ ዮሐንስ ልዩ ባሕርያት ዮሐንስ ክርስቲያኖችን «ልጆቼ ሆይ» እያለ ይጠራል። በእድሜ መግፋቱንና አብዛኞቹ አማኞች ከእርሱ ታናናሾች የነበሩ መሆናቸውን ያሳያል። ይህ በተጨማሪም፥ ዮሐንስ አማኞቹን በቅርብ እንደሚያውቃቸው ያሳያል። እንደ ዮሐንስ ወንጌል ሁሉ፥ የ1ኛ ዮሐንስ ጸሐፊ እውነትን በተቃራኒ አሳቦች ይገልጻል። በመሆኑም እንደ ጨለማና ብርሃን (1ኛ ዮሐ. 1፡5-7)፥ ሕይወትና ሞት (1ኛ ዮሐ. 3፡14-15)፥ እውነትና ውሸት (1ኛ ዮሐ. 2፡21)። ፍቅርና

የ1ኛ ዮሐንስ ልዩ ባሕርያት፣ ማዋቅር እና አስተዋጽኦ Read More »

የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ዓላማ

የውይይት ጥያቄ፡- የሚከተሉትን ጥቅሶች አንብብ። 1ኛ ዮሐ 1፡4፤ 2፡1፤ 2፡7-8፣ 2፡12-14፤ 2፡21፤ 2፡26፤ 5፡13። ዮሐንስ መልእክቱን የጻፈባቸውን ምክንያቶች ዘርዝር። የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ጸሐፊው መልእክቱን ለመጻፍ የተነሣሣባቸውን አያሌ ዓላማዎች ያመለክታል። እነዚህን ዓላማዎች ከሚያመላክቱት ርእሰ ጉዳዮች መካከል የክርስቶስን አምላክነትና ሰብአዊ አዳኝነት መግለጽ፥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ሐሰተኛ ትምህርቶች መከላከል እና ክርስቲያኖች ክርስቶስን በሚያስከብር መንገድ መመላለስ ስለሚገባቸው ሁኔታ

የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ዓላማ Read More »

የ1ኛ ዮሐንስ መግቢያ

ተስፋዬ ዝነኛ ሰባኪና የኮንፍራንስ ተናጋሪ ነበር። እርሱ በሚሰብክበት ጊዜ ብዙ ሰዎች ያምኑ ነበር። ብዙ ሰዎችም በትምህርቱ ይባረካሉ። ተስፋዬ መንፈሳዊ ሰው መስሎ ይታይ ነበር። ነገር ግን ይህ አገልጋይ ሌላ ማንም ሰው የማያውቀው ምሥጢር ነበረው። ዝሙት እየፈጸመ ነበር የሚኖረው። ከጊዜ በኋላ የተስፋዬ ሕይወት እየተለወጠ ይሄድ ጀመር። በወንጌላዊነቱና ሰባኪነቱ ይኩራራ ጀመር። እርሱ የተናገራቸውን ነገሮች የማያከናውኑትን የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎች

የ1ኛ ዮሐንስ መግቢያ Read More »