የ1ኛ ጴጥሮስ መግቢያ

ታረቀች ባል ካገባች ከብዙ ዓመታት በኋላ ወንጌልን ሰምታ በክርስቶስ አመነች። ለክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር ስለነበራት በሚቻላት ጊዜ ሁሉ ወደ ቤተ ክርስቲያን አምልኮና በአቅራቢያቸው በሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትሄዳለች። ቀደም ሲል ትሄድበት ወደነበረው የመጠጥ ማኅበር መሄዱን አቆመች። ቀስ በቀስ በክርስቶስ ስላገኘችው አዲስ ሕይወት ለባለቤቷ መመስከር ጀመረች። ባለቤቷ፥ ግን አዲስ ሃይማኖት ስለተከተለች እንደ ቀድሞው ከእርሱ ጋር አብራ ለመጠጣትና […]

የ1ኛ ጴጥሮስ መግቢያ Read More »