የሰቆቃወ ኤርምያስ ዓላማ እና ዓበይት እውነቶች

በእውነት ላይ ተመሥርቶ በትረካ መልክ የሚቀርብ ጽሑፍ የሚናገረው ለአእምሮ ሲሆን፥ ግጥም ግን ለልብ ይናገራል የሚል ፈሊጥ አለ። 2ኛ ነገሥት፥ 2ኛ ዘናና የትንቢተ ኤርምያስ በእውነት ላይ ተመሥርተው የኢየሩሳሌምን ውድቀት ገልጸዋል። ነገር ግን ይህ በወቅቱ በአይሁድ ላይ የነበረውን ጥልቅ የኃዘን ስሜት አይገልጽም። የደረሰባቸውን ጉዳት በሚገባ ለመግለጽ ሰቆቃወ ኤርምያስ በግጥም መልክ ተጻፈ። የሰቆቃወ ኤርምያስ የተጻፈባቸው ሁለት ዐበይት ምክንያቶች […]

የሰቆቃወ ኤርምያስ ዓላማ እና ዓበይት እውነቶች Read More »