በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት ለማስቀመጥ (save) ለማድረግ

ሰላም፣

በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት በግሎ ማህደር ለማስቀረት (save) የሚሹ ከሆነ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ተግባራዊ ያድርጉ፦
  1. የሚፈልጉትን ጽሑፍ ከዌብ ሳይቱ (https://ethiopiansite.com/) ላይ ከከፈቱ በኋላ የጽሁፉ መጨረሻ (ግርጌ) ላይ ይሂዱ፤
  2. በጽሁፉ መጨረሻ (ግርጌ) ላይ የሚከተሉትን አማራጮች ያገኛሉ (Press This, Twitter, Facebook, More)፣ ከእነዚህ አማራጮች መካከል (More) የሚለውን ይጫኑ (ክሊክ) ያድርጉ፤
  3. (More) የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣውን (Print) የሚል አይከን ይጫኑ፤
  4. በሚከፈተው የ Print ዊንዶ ውስጥ (Destination) በሚለው ትይዩ ያለውን ድሮፕ ዳውን (የተዘቀዘቀ ቀስት የሚመስል ምልክት) በመክፈት (Save as PDF) የሚለውን ይምረጡ፤ ከዛም (Save) ያድርጉት፡፡ አበቃ፡፡
መጽሐፍ ቅዱስዎን በማጥናት መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያሳድጉ (https://ethiopiansite.com/)

2 thoughts on “በወንጌል በድረገጽ ላይ ያሉ ጽሁፎችን በ PDF ፋይል ፎርማት ለማስቀመጥ (save) ለማድረግ”

  1. Yabets Debebe

    እስካሁን በእዚህ ድረገጽ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የመክብብን መጽሐፍ ትርጓሜ ፈልጌ ነበር አላገኘሁም ተባበሩኝ

Leave a Reply to Yabets DebebeCancel reply

Discover more from

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading