የእግዚአብሔር ስራ (ምግባሩ) ምነድን ነው?
ሀ) መግቢያ – በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትን ፈጠረ – ዘፍ 1፡1 ይህ የሆነው ምናልባት መላዕክት በተፈጠሩበት ጊዜ ሊሆን ይችላል፡፡ – የምድርና ቅርብ ያሉ ሰማያት መፈጠር – ዘፍ 1፡1-31 ይህ ስለምድርና አካባቢዎ ስላሉ ፍጥረታት ይመለከታል ለ) የፍጥረት ልደት – እግዚአብሔር አጽናፈ አለሙን ካለመኖረ ወደ መኖር አመጣ – ዘፍ 1፡1፤ ኢሳ 42፡5፤ ዓሞጽ 5፡8 እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ደግሞ […]
የእግዚአብሔር ስራ (ምግባሩ) ምነድን ነው? Read More »