የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 5፣ ጠቅላላ እውቀት
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ – ክፍል 5፣ ጠቅላላ እውቀት Read More »
ይህ ጥያቄና መልስ፣ የቀዳሚዎቹ ውድድሮች ወጤት ከተገለጸ በኋላ የሚለቀቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹ ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ወይም ዘግይቶ እንዳይደርስዎ ይረዳዎ ዘንድ የሚከተለው ድረ-ገጽ (website) (https://ethiopiansite.com/) ላይ በመሄድ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎን ከድረ-ገጹ የፊት ገጽ ግርጌ ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ በማስገባትና “ድረ-ገጹን ይከታተሉ” የሚለውን ሰማያዊ ቁልፍ በመጫን የድረ-ገጹ ተከታታይ (follower) እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ። ይህን ሲያደርጉ፣ የውድድር ጥያቄዎቹና ሌሎች
ይህ ጥያቄና መልስ፣ የቀዳሚዎቹ ውድድሮች ወጤት ከተገለጸ በኋላ የሚለቀቅ ይሆናል Read More »
ሁለተኛው ዙር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ 12/01/2017 በይፋ ተጀምሯል !!! ጠቃሚ መረጃዎች፡ ይህ ውድድር በኤፌሶን መልዕክት ላይ ያተኩራል። ማንኛውም ሰው በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ መሳተፍ ይችላል። የውድድሩ ዋነኛ ግብ መጽሐፍ ቅዱሳችንን ለመጥናት አንዳችን ሌላችንን ማበረታታት ቢሆንም በውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው አንድ ግለሰብ ከአዘጋጁ የተዘጋጀለትን ሽልማት ይቀበላል። ውድድሩ እንደ ተሳታፊዎቹ ጥንካሬ 4 ሳምንትና ከዛ በላይ
ሁለተኛው ዙር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ውድድር በይፋ ተጀምሯል !!! Read More »