የሕይወት እንጀራ

የሉቃስ ወንጌል

ሉቃስ 9፡1-62

ዘሪሁን ሰዎች ከበሽታቸው እንደሚፈወሱ ስለ ሰማ፥ ወደ አንድ የወንጌል አማኝ ቤተ ክርስቲያን ሄደ። በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ገብቶ ሲቀመጥ፥ ሰባኪው በኢየሱስ ለማመን የሚፈልግ ሰው ከኃጢአቱ መዳን ብቻ ሳይሆን ከየትኛውም በሽታ እንደሚፈወስና ቁሳዊ በረከቶችን እንደሚያገኝ ሲናገር ሰማ። ዘሪሁን፣ “ይሄ ጥሩ ዜና ነው። አምናለሁ ብዬ እነግራቸውና ለቀሪ ዘመኔ ጥሩ ሕይወት የምኖርበትን ዕድል አገኛለሁ። ሀብታምም እሆናለሁ” ሲል አሰበ። ብዙም […]

ሉቃስ 9፡1-62 Read More »

ኢየሱስ ኃይሉን ገለጠ (ሉቃስ 8፡22-56)

በዚህ የኢየሱስ የሕይወት ታሪክ ውስጥ፣ ሉቃስ አራት ተአምራትን መርጧል። ይህንንም ያደረገው ደቀ መዛሙርቱ በሕይወታቸው ውስጥ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር በክርስቶስ ላይ ጽኑ እምነት ይኖራቸው ዘንድ የኢየሱስን ታላቅ ኃይል ለማሳየት ነው። ሀ. ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አደረገ (ሉቃስ 8፡22-25)። ኢየሱስ ሥጋዊም ሆነ ግላዊ ሕይወታችንን የሚፈታተኑ ማዕበሎችን የመቆጣጠር ችሎታ አለው። ኢየሱስ የተኛ ወይም ግድ የሌለው ቢመስለንም እንኳ፣ በሁሉም ማዕበል

ኢየሱስ ኃይሉን ገለጠ (ሉቃስ 8፡22-56) Read More »

ኢየሱስን ስለ መከተል የተነገሩ እውነቶች (ሉቃስ 8፡1-21)

የኢየሱስ የዕለት ተዕለት ሕይወት እንዴት ነበር? ሉቃስ ኢየሱስ ሁልጊዜ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ላይ እንደ ነበር በመግለጽ፥ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ጠቅለል አድርጎ ገልጾአል። ስለ እግዚአብሔር መንግሥት መልካሙን የምሥራች እየሰበከ ከመንደር መንደር ይዞር ነበር። ብዙውን ጊዜ ከኢየሱስ ጋር የሚጓዙት 12ቱ ደቀ መዛሙርት ናቸው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ሌሎች ደቀ መዛሙርትም ከኢየሱስ ጋር ነበሩ። ቢያንስ ኢየሱስ በኋላ ለስብከት

ኢየሱስን ስለ መከተል የተነገሩ እውነቶች (ሉቃስ 8፡1-21) Read More »

ሉቃስ 7፡1-50

ሌሎች ቦታ ለማይሰጧቸው ነገሮች ኢየሱስ ያሳየው ርኅራኄ (ሉቃስ 7፡1-17) ሉቃስ ክርስቲያኖች በዘርና በፆታ ሳይወሰኑ ለሌሎች ሰዎች መንፈሳዊ ዝንባሌ ሊያሳዩ እንደሚገባ ለማመልከት ጥሯል። ኢየሱስ እንደ አሕዛብና መበለቶች በዘመኑ ያሉትን የተናቁ ሰዎችን ከወደደ፤ እኛም ይህንኑ ልናደርግ ይገባናል። ኢየሱስ ርኅራኄውን ለእንግዶችና ተስፋ ለሌላቸው ለማሳየት፥ የአይሁድን ልማድ አልፎ በመሄድ ሁለት ምሳሌዎችን አቅርቧል፡– ሀ. ኢየሱስ አሕዛብ የሆነውን የመቶ አለቃ ልጅ

ሉቃስ 7፡1-50 Read More »

ኢየሱስ ለደቀ መዝሙርነት ምን እንደሚያስፈልግ የሰጠው ትምህርት (ሉቃስ 6፡17-49)

ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢየሱስ ዝና እየጨመረ በመምጣቱ፥ ሰዎች የኢየሱስን ትምህርትና ተአምር ለመከታተል ከይሁዳ (80 ኪሎ ሜትር)፣ ከጢሮስና ከሲዶና (ከ60-80 ኪሎ ማትር) ይጎርፉ ነበር። አንድ ቀን ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት ስፍራ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እርሱን ስለ መከተል አስተማረ። ይህ የኢየሱስ ስብከት በማቴዎስ ምዕራፍ 5 ውስጥ የተጠቀሰው ሳይሆን አይቀርም፡፡ ለዚህም ምክንያቱ ሁለቱም ስብከቶች በብፅዕና አሳቦች ጀምረው፥ በቤት ሠሪዎች

ኢየሱስ ለደቀ መዝሙርነት ምን እንደሚያስፈልግ የሰጠው ትምህርት (ሉቃስ 6፡17-49) Read More »

ሉቃስ 6፡1-16

«ጥሩ ክርስቲያን ከሆንህ፣ መጠጥ አትጠጣም፥ ፊልምም አታይም። ክርስቲያን ልጃገረዶች ደግሞ ጌጣጌጥ አያደርጉም ወይም ሱሪ አይለብሱም። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችንና የጸሎት ስብሰባዎችን ሁሉ ትከታተላለህ። በሳምንት አንድ ጊዜ ትጾማለህ። አሥራትንና ምጽዋትን ትሰጣለህ። በእርግጥ ጥሩ ክርስቲያን ከሆንህ፣ በኳየር ወይም በወንጌላዊነት ታገለግላለህ።» የውይይት ጥያቄ፡- ሀ) እንዲህ ዐይነት ሥርዐቶች ለክርስቲያኖች ሲሰጡ የተመለከትህባቸውን ሁኔታዎች ግለጽ፡፡ ከእነዚህ በተጨማሪ፣ ሌሎች ለክርስቲያኖች የሚሰጡ ሥርዐቶች ምንድን

ሉቃስ 6፡1-16 Read More »

ሉቃስ 5፡12-39

ኢየሱስ ለምጻሙን ሰው ፈወሰ (ሉቃስ 5፡12-16) ሉቃስ ኢየሱስ እንደ ለምጻሙ ሰው ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እንደሚራራ ያሳያል። ኢየሱስ በሰማይ ብቻ የሚኖር የሩቅ አምላክ ሳይሆን፣ የሚከብዱንን ነገሮች የሚያውቅና ችግሮቻችንንም የሚያቃልልልን ርኅሩኅ አምላክ ነው። ድንቅ ፍቅሩን እየተለማመድን ስንሄድ፣ እርሱን መከተል ቀላል ይሆንልናል። ኢየሱስ የፈውስ አገልጋይ ሆኖ ለመታወቅ አልፈለገም ነበር። ብዙውን ጊዜ ሰዎችን ከፈወሰ በኋላ ለማንም እንዳይናገሩ ያስጠነቅቃቸው ነበር።

ሉቃስ 5፡12-39 Read More »

ሉቃስ 4፡31-5፡11

የኢየሱስ አገልግሎት ምሳሌዎች በገሊላ (ሉቃስ 4፡31-44) ሉቃስ የኢየሱስን አገልግሎት ሦስት ምሳሌዎችና የሕዝቡን ምላሽ ገልጾአል። ሀ. የኢየሱስ የማስተማር አገልግሎት፡- ሉቃስ በቅፍርናሆም የነበሩ አይሁዶች የሰጡትን ምላሽ በናዝሬት ከነበሩት ጋር በማነጻጸር አቅርቧል። በናዝሬት የነበሩ አይሁዶች ሲቃወሙት በቅፍርናሆም የነበሩት ግን ኢየሱስ በሚያስተምርበት ሥልጣን ተደንቀዋል። ለ. ኢየሱስ አጋንንትን አስወጣ፡- አጋንንት ኢየሱስ «ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ» እንደሆነ ያውቁ ነበር። «የናዝሬቱ ኢየሱስ» በማለት

ሉቃስ 4፡31-5፡11 Read More »

ኢየሱስ በገዛ ሕዝቡ ማለትም በናዝሬት በሚኖሩ አይሁዶች ተገፋ (ሉቃስ 4፡14-30)

ኢየሱስ ከተጠመቀና ከተፈተነ በኋላ አገልግሎቱን በይፋ ለመጀመር ተዘጋጀ። በአገልግሎት ስላሳለፈው የመጀመሪያው ዓመት ብዙም የምናውቀው ነገር የለም። ሉቃስ ይህንን ጊዜ ያጠቃለለው፥ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ማስተማርና መፈወስ መጀመሩን በመግለጽ ነው። አሁንም ሉቃስ እኛም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መሥራት እንዳለብን ያስገነዝበናል። ከዕለታት በአንዱ ቅዳሜ ምናልባትም አገልግሎቱን ከጀመረ ከአንድ ዓመት በኋላ፥ ኢየሱስ ወዳደገባት ወደ ናዝሬት ተመለሰ። አይሁዶች በአምልኮአቸው መጨረሻ

ኢየሱስ በገዛ ሕዝቡ ማለትም በናዝሬት በሚኖሩ አይሁዶች ተገፋ (ሉቃስ 4፡14-30) Read More »

ሉቃስ 3፡1-4፡13

ሀ. የኢየሱስ መንገድ ጠራጊ የሆነው የመጥምቁ ዮሐንስ አገልግሎት (ሉቃስ 3፡1-20)። ሉቃስ አሁንም ስለ መጥምቁ ዮሐንስና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎት አጠቃላይ ታሪካዊ ገለጻ ይሰጠናል። ጢባርዮስ ቄሣር ለ15 ዓመታት ንጉሥ ሆኖ ገዝቷል። ምሑራን ይህ ጊዜ ከ25-26 ዓ.ም. እንደሚሆን ይገምታሉ። ጴንጤናዊ ጲላጦስ የይሁዳ አውራጃ ገዥ ነበር (26-36 ዓ.ም.)። በዚህ ጊዜ ይሁዳ በሄሮድስ ዘመዶች ሳይሆን በሮማውያን ትገዛ ነበር። ሄሮድስ

ሉቃስ 3፡1-4፡13 Read More »