ኢየሱስ በዐሥራ ሁለት ዓመቱ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ ( ሉቃስ 2፡41-52)
አንድም የወንጌል ጸሐፊ ኢየሱስ ከመወለዱ ጀምሮ ሠላሳ ዓመት እስኪሞላው ድረስ ስለ ነበሩት ዓመታት ምንም ነገር አልነገረንም። ስለ ኢየሱስ የልጅነት ጊዜ ብናውቅ እንወድ ነበር። ምን ሠርቶ ነበር? ምን ያደርግ ነበር? አንዳንዶች ይህንን ነገር ባለማወቃቸው ግራ ተጋብተው ኢየሱስ በልጅነቱ ስለፈጸማቸው ተአምራት የፈጠራ ታሪኮችን አዘጋጅተዋል። ይሁንና ኢየሱስ ኃጢአት ካለመሥራቱ በቀር ከሌሎች የናዝሬት ከተማ ልጆች የተለየ ነገር የታየበት አይመስልም። […]
ኢየሱስ በዐሥራ ሁለት ዓመቱ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ ( ሉቃስ 2፡41-52) Read More »