በብሉይና በአዲስ ኪዳን ውስጥ የሚገኙ ተመሳሳይ ጭብጦች
1 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ሰዎች ከእርሱ ጋር ኅብረት የሚያደርጉበትን መንገድ ያዘጋጃል። ብዙውን ጊዜ ኃጢኣትን ከሚንቁ ሰዎች በተቃራኒ፥ እግዚአብሔር ቅዱስና ጻድቅ ነው። ስለሆነም በሰዎች ኃጢአትና ዓመፃ ላይ ይፈርዳል። እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሚሠሩበት ጊዜ እንደሚሞቱ ነግሯቸው ነበር (ዘፍጥ. 2፡16-17)። ይህ ሞት ሁለት ገጽታዎች ነበሩት። አንደኛው፥ የሰዎችን መንፈስ ከእግዚአብሔር የሚለይ ቅጽበታዊ የመንፈስ ሞት ነው። አዳምና ሔዋን ከእግዚአብሔር በተደበቁ […]
በብሉይና በአዲስ ኪዳን ውስጥ የሚገኙ ተመሳሳይ ጭብጦች Read More »