ጴጥሮስ ክርስቶስ ቃል እንደገባው ተመልሶ አይመጣም የሚለውን አሳብ ፉርሽ ያደርገዋል (2ኛ ጴጥ. 3፡1-18)
በመቀጠልም ጴጥሮስ በአብያተ ቤተ ክርስቲያናት እየተሰራጩ ካሉት ሐሰተኛ ትምህርቶች የአንደኛውን አስተምህሮ ሲያፈርስ እንመለከታለን። የክርስቶስን ዳግም ምጽአት የተጠራጠሩ ሰዎች የነበሩ ይመስላል። «ሰዎች ሁልጊዜም ስለ ዓለም ፍጻሜ ሲተነብዩ ኖረዋል። ይሄ እስካሁን አልተከሰተም። ክርስቶስም በቶሎ እመለሳለሁ ብሎ ነበር። ነገር ግን ይኸው ከ30 ዓመታት በኋላም ብቅ አላለም። ይህም የክርስቶስ ዳግም ምጽአት የሚባል ነገር እንደሌለ ያሳያል» ይሉ ነበር። ጴጥሮስ ይህንን […]
ጴጥሮስ ክርስቶስ ቃል እንደገባው ተመልሶ አይመጣም የሚለውን አሳብ ፉርሽ ያደርገዋል (2ኛ ጴጥ. 3፡1-18) Read More »