3ኛ ዮሐ 1:1-15
፩. ዮሐንስ ጋይዮስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላበረከተው ታማኝነት የተሞላበት አገልግሎት ያመሰግነዋል (3ኛ ዮሐ 1-8) አንድ ሰውዬ ዮሐንስን ለመጎብኘት መጥቶ ነበር። ይኸው ግለሰብ በትንሹ እስያ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት አንደኛዋ በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለች ለዮሐንስ ገለጸለት። ይኸው መልእክት ለዮሐንስ የመልካምና የክፉ ዜናዎች ቅልቅል ነበር። መልካሙ ዜና የእግዚአብሔር ደፋርና መንፈሳዊ አገልጋይ የነበረውን ጋይዮስን የሚመለከት ነበር። ስለሆነም ዮሐንስ […]