ምሳሌ 10-31
ምሳሌ 10-20 ክርስቲያኖች እንደ መሆናችን፥ እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ እንደሆነ ብዙ ጊዜ እንናገራለን። እንደዚያም እያልን (እንዘምራለን፤ ችግሩ ግን ብዙ ጊዜ ይህ እውነት በሕይወታችን ውስጥ አዎንታዊ ተጽዕኖ ለማሳደር ያለመቻሉ ነው። እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉስ ከሆነ፥ የሕይወታችን ንጉሥ ጭምር መሆን አለበት። ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ከሆነ የሕይወታችንም ጌታ መሆን አለበት። ይህ እውነት በሕይወታችን ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ ካላሳደረ፥ እግዚአብሔር […]