የሕይወት እንጀራ

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ

የ2ኛ ሳሙኤል ዋና ዋና ትምህርቶች 

ከ2ኛ ሳሙኤል የምንመለከታቸው ሦስት ዋና ዋና ትምህርቶች አሉ። ንጉሡ ዳዊት የእስራኤል የመጨረሻ ንጉሥ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነበር። ዳዊት በንጉሣዊ አስተዳደር የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ እንደሆነ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ መሢሑ የዳዊት ልጅም በእስራኤል ቤት ሁሉና በዓለምም ላይ የመጨረሻው ንጉሥ ነው። እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ወዳጆቹ እንዲሆኑ ይፈልጋል። አብርሃም የእግዚአብሔር ወዳጅ ነበር። ሙሴም እንደዚሁ ዳዊትም ደግሞ እንዲሁ ነበር። የእግዚአብሔር […]

የ2ኛ ሳሙኤል ዋና ዋና ትምህርቶች  Read More »

2ኛ ሳሙኤል 20-24

ክርስቲያን መሪዎችን ለመጣል ሰይጣን ብዙ ጊዜ የሚጠቀምባቸው ሦስት ዋና ዋና ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው፥ ፍትወተ ሥጋ ነው። ዳዊት ከቤርሳቤህ ጋር ባመነዘረ ጊዜ በዚህ ኃጢአት እንዴት እንደወደቀ ተመልክተናል። የመሪን ልብ ከእግዚአብሔር ለማሸሽ ሰይጣን የሚጠቀምበት ሁለተኛው ነገር፥ ሀብት ነው። ሦስተኛው ደግሞ፥ ትዕቢት ነው። ሰይጣን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በሥልጣናቸው፥ በኃይላቸው፥ በትምህርታቸው፥ ወዘተ. እንዲታበዩ ይፈታተናቸዋል። እግዚአብሔር ትዕቢተኛውን ሰው እንደሚያዋርድ ስለሚያውቅ፥

2ኛ ሳሙኤል 20-24 Read More »

2ኛ ሳሙኤል 13-19

የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ከአንድ ተራ የቤተ ክርስቲያን አባል ኃጢአት ይልቅ፥ የአንድ መሪ ኃጢአት ከፍተኛ ችግር የሚያመጣው ለምንድን ነው? ለ) ይህ ከተራ ክርስቲያን ይልቅ በመሪ ላይ ኃጢአቱን የሚያከብደው ለምንድን ነው? ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ በከባድ ኃጢአት ይወድቃሉ። ይህም ሲሆን በንስሐ ከተመለሱ እግዚአብሔር ይቅር ይላቸዋል። ብዙ ጊዜ ግን የኃጢአታቸው ውጤት ወይም የሚያስከትለው ክፉ ነገር አይቀርም። እግዚአብሔር

2ኛ ሳሙኤል 13-19 Read More »

2ኛ ሳሙኤል 5፡6-12፡31

አንድ ጊዜ አንድ ታላቅ ሚሲዮናዊ እንዲህ ብሎ ተናገረ፡- “ዓለም ራሱን ሙሉ ለሙሉ ለእግዚአብሔር በሰጠ ሰው ሕይወት ውስጥ እግዚአብሔር ምን እንደሚሠራ ገና ታያለች”። ራሱን ሙሉ ለሙሉ ለእግዚአብሔር የሰጠ ሰው ሙሉ የእግዚአብሔር ኃይል አለው። ራሱን የሰጠ መሪ የእግዚአብሔር ኃይል በሙሉ በእርሱ ዘንድ አለና እዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን በእርሱ ውስጥ ማድረግ ይችላል። የእግዚአብሔር ኃይል በውስጣችን እንዳይሠራ የምንከላከለው፥ ሕይወታችንን ሙሉ

2ኛ ሳሙኤል 5፡6-12፡31 Read More »

2ኛ ሳሙኤል 1፡1-5፡5

የውይይት ጥያቄ፡- 2ኛ ሳሙኤል 1-5፥5 አንብብ። ሀ) በዮናታንና በሳኦል ሞት ምክንያት ዳዊት ስሜቱን የገለጸው እንዴት ነበር? ለ) ዳዊት በመጀመሪያ የነገሠው በየትኛው የእስራኤል ነገድ ላይ ነው? ሐ) በዳዊትና በሳኦል ቤት መካከል የተፈጸመው ነገር ምን ነበር? መ) የሳኦል ቤት የተሸነፈው እንዴት ነበር? ሠ) ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ የነገሠው እንዴት ነበር? ከሳኦል ሞት በኋላ፥ ዳዊት የእስራኤል ንጉሥ የሆነው

2ኛ ሳሙኤል 1፡1-5፡5 Read More »

የ2ኛ ሳሙኤል ዓላማዎች 

ሀ. ከዳዊት በኋላ ለሚነሡ ነገሥታትና ለቤተ ክርስቲያን መሪዎች ሁሉ እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ የእርሱን ሕዝብ እንዴት መምራት እንደሚቻል ምሳሌ ለመስጠት ነው። ዳዊት ከእርሱ በኋላ የሚነሡ መሪዎች፣ ልጆቹም ጭምር ሕዝቡን እንዴት መምራት እንዳለባቸው ሊከተሉት የሚገባ ምሳሌ ነበር። በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ የተሾመ ምድራዊ መሪ፥ ከሰማያዊው ንጉሥ ሥልጣን በታች እግዚአብሔር በሚፈልገው መንገድ እንዴት እንደሚመራ የሚያሳይ ሕያው ምሳሌ ነው። የሚያሳዝነው

የ2ኛ ሳሙኤል ዓላማዎች  Read More »

የ2ኛ ሳሙኤል መግቢያ

እስካሁን ድረስ የዳዊትን ሕይወት እያጠናን ነበር፤ ዳዊትም በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ውስጥ እጅግ የከበረ ከብሉይ ኪዳን ታላላቅ ሰዎች አንዱ ነው። በብሉይ ኪዳን ከሚገኙ ሰዎች ሁሉ በላቀ ሁኔታ (ከሙሴ፥ ከኢያሱ፥ ከአብርሃምም ሳይቀር) ስለ ዳዊት ሕይወት ብዙ ነገር እናውቃለን። 1ኛ ሳሙኤል በአብዛኛው ዳዊት የእስራኤል የመጀመሪያ ንጉሥ ከነበረው ከሳኦል ጋር ስለ ነበረው ግንኙነት ይናገራል። የዳዊት ታሪክ በ2ኛ ሳሙኤልም ይቀጥላል።

የ2ኛ ሳሙኤል መግቢያ Read More »