ኢዮብ 32-42
በከፍተኛ ችግርና ሥቃይ ውስጥ በምናልፍበት ጊዜ ምንም ዓይነት ችግር ይሁን ብዙ ጊዜ የሚኖረን የመገረም ጥያቄ «ለምን?» የሚል ነው። ይህ ወደ አእምሮአችን የሚመጣ ግራ መጋባት የሚያሳየው የእግዚአብሔርን መንገዶችና ዓላማዎች ለመረዳት ብቁ አለመሆናችንን ነው፡፡ ይህ እጅግ የሚያስፈራ ነገር ነው። በተለይ በዚያ ችግር ውስጥ እያለን «ለምን?» ብለን ለምንጠይቀው ጥያቄ በአብዛኛው መልስ እናገኝም። መልሱ በእግዚአብሔር ጥበብና ዓላማ ውስጥ የተሰወረ […]