አሞጽ 1-9
የውይይት ጥያቄ፥ አሞጽ 1-9 አንብብ። ሀ) አሞጽ ትንቢት የተናገረባቸውን ሕዝቦች ዘርዝር። ኃጢአታቸው ምን ነበር? ለ) አሞጽ እስራኤልን የከሰሰባቸውን የተለያዩ ወንጀሎች ዘርዝር። ሐ) አሞጽ እስራኤል በኃጢአትዋ ምክንያት ምን ይደርስባታል አለ? መ) አሞጽ ስለ እስራኤል የወደፊት ሁኔታ የተናገራቸው የተስፋ ቃሎች ምን ነበሩ? 1. አሞጽ በአሕዛብ ላይ የተናገራቸው ትንቢቶች (አሞጽ 1፡1-2፡16) አሞጽ ማንኛውም ጥሩ ሰባኪ እንደሚያደርገው እግዚአብሔር ያገለግለው […]